Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የፌዴራል ፖሊስ በሕገ-መንግሥቱ የተሰጠውን ሃላፊነት በአግባቡ እየተወጣ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ፖሊስ በሕገ-መንግሥቱ መሠረት የተሰጠውን ሃላፊነት በአግባቡ እየተወጣ መሆኑን የተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ፡፡
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ የፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡…
በኦሮሚያ ክልል በሙስና በተጠረጠሩ 1 ሺህ 322 ግለሰቦች ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ተላልፏል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በሙስና የተጠረጠሩ 4 ሺህ 80 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር በማዋል 1 ሺህ 322 ግለሰቦች ላይ የጥፋተኝነትን ውሳኔ መተላለፉን የክልሉ የሥነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ገለጸ፡፡
በኦሮሚያ ክልል ሙስናን ለመከላከል የተቋቋመው የፀረ…
የሐረር ከተማን ለማልማትና በእቅድ ለመምራት አመራሩ በቁርጠኝነት ሊሰራ ይገባል – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረር ከተማን ከማልማት እና በእቅድ ከመምራት አንፃር አመራሩ በቁርጠኝነት እና በቅንጅት ሊሰራ እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ ሐረር ከተማን ስትራቴጂክ በሆነ መልኩ ለመምራት ከተቋቋመው…
የፈረንሳይ ኤምባሲ ለአብዓላ ሆስፒታል የ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳይ ኤምባሲ በዓፋር ክልል የሚገኘውን የአብዓላ ሆስፒታል መልሶ ለመገንባት የሚውል የ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት አድርጓል።
ስምምነቱ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ፣ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ረሚ ማርሻክስ እንዲሁም…
የአውሮፓ ህብረት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ግንኙነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ
የአውሮፓ ህብረት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ግንኙነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ግንኙነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል በኢትዮጵያ የህብረቱ አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ ገለፁ፡፡
በኢትዮጵያ የአውሮፖ ህብረት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከማልታ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከማልታ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢያን ቦርግን ጋር ተወያዩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ÷የማልታ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢያን ቦርግን ዛሬ አግኝቻቸዋለሁ ብለዋል።
በንግድ እና…
በሕገ-ወጥ የወርቅ አምራቾች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል- አቶ አሻድሊ ሀሰን
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በህገ-ወጥ የወርቅ አምራቾች እና አዘዋዋሪዎችላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ።
በክልሉ ህገ-ወጥ የወርቅ አምራችና አዘዋዋሪዎችን ለመቆጣጠር…
ኢትዮጵያና ማልታ በተለያዩ ዘርፎች በትብብር ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ማልታ በአቪዬሽን ፣ ቱሪዝምና በዲፕሎማቲክ ስልጠና ዘርፎች በትብብር ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከማልታ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ እና…
የጋምቤላ ክልል የመንግስት ሰራተኞ የስራ ሰዓት ወደ መደበኛው መመለሱን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የሙቀቱ መጠን እየቀነሰ በመምጣቱ የመንግስት ሰራተኞ የስራ ሰዓት ከነገ ጀምሮ ወደ መደበኛ ሰዓት እንደሚመለስ የክልሉ ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት አስታወቀ።
በለውጡ መሰረት ላለፉት ሶስት ወራት ከጠዋቱ አንድ ሰዓት እስከ አምስት ስዓት…
ኢትዮጵያና ዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ የ106 ነጥብ 54 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ (አይ ኤፍ ኤ ዲ) የ106 ነጥብ 54 ሚሊየን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ እና የዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ …