Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አዘጋጅነት የሚካሄደው የመጻህፍት አውደርዕይ ተጠናቋል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛ ቀኑን የያዘው "ቃል፤ ተግባር፤ ትውልድ" በሚል መሪ ሀሳብ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አዘጋጅነት የሚካሄደው የመጻህፍት አውደርዕይ ተጠናቋል፡፡
በዛሬው የመጻሕፍት አውደርእይ ላይ የመደመር ትውልድ መጽሐፍን ታዳጊዎች የተረዱበትን እይታ…
የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄና ውጤቶች የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄና ውጤቶች የፓናል ውይይት መድረክ በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው።
በውይይቱ ላይ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል፣ የፕላንና ልማት ሚኒስትሯ ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር )፣ የጉምሩክ…
በደቡብ ክልል ባለፉት 9 ወራት ከ13 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ13 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡
የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ ይግለጡ አብዛ እንደገለጹት÷ በደቡብ ክልል በዘጠኝ ወራት ከ13 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ…
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ምስጋኑ አርጋ ከአንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ምስጋኑ አርጋ ከአንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር ተወያዩ።
ሚኒስትር ዴኤታው "በውይይታችን ዋና ፀሀፊውም ሆኑ ተመድ ለኢትዮጵያ እያደረጉት ላለው ድጋፍ ያለንን አድናቆት ገልጬላቸዋለሁ" ብለዋል።
በድህረ ጦርነት ወቅት…
በአማራ ክልል ሕገ መንግስታዊ ሥርዓቱን ለማፍረስ ከፅንፈኛ ኃይሎች ጋር ተባብሮ በመስራት የሽብር ተግባር ፈፅሟል በሚል ተጠርጥሮ ሲፈለግ የነበረው ጎበዜ ሲሳይ…
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሕገ መንግስታዊ ሥርዓቱን ለማፍረስ ከፅንፈኛ ኃይሎች ጋር ተባብሮ በመስራት የሽብር ተግባር ፈፅሟል በሚል ሲፈለግ የነበረው ጎበዜ ሲሳይ በቁጥጥር ስር መዋሉን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡
ግብረ ኃይሉ ለፋና…
በወ/ሮ ሙፈሪሃት የተመራ ልዑክ ከትግራይ ክልል የዘርፉ አመራሮች ጋር መከረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የተመራ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ ከትግራይ ክልል ጊዜአዊ አስተዳደር የዘርፉ ቢሮ አመራሮች ጋር በመቀሌ ተወያየ፡፡
በትግራይ ክልል ያለውን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ ለማሻሻል እንደ ሚኒስቴር…
በሰሜኑ ጦርነት የተጎዱ አከባቢዎችን ተባብረን ማቋቋም አለብን – ከንቲባ አዳነች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ ጦርነት የተጎዱ አከባቢዎችን ተባብረን ማቋቋም አለብን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡
በጦርነት የተጎዱ አከባቢዎችን ለማቋቋም የተዘጋጀ የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡…
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ብጥብጥና ሁከት የሚቀሰቅሱ እና የሚሳተፉ አካት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ሚዝያ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልል እና ሀገር አፍራሽ ተግባር ውስጥ ተሰማርተው ብጥብጥና ሁከት የሚቀሰቅሱ እንዲሁም የሚሳተፉ ግለሰቦች እና ቡድኖች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አሳሰበ፡፡
የክልሉ መንግሥት ዛሬ ባወጣው መግለጫ÷ ሰላም የሁልጊዜም…
ከ”መደመር ትውልድ” መጽሐፍ 400 ሚልየን ብር ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ከ"መደመር ትውልድ" መፅሐፍ 400 ሚልየን ብር መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡
"የመደመር ትውልድ" መጽሐፍን በሶማሌ ክልል ደረጃ የማስተዋወቅ መርሐ ግብር ተከናውኗል፡፡
በሥነ ስርዓቱ ላይ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድን…
በ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው “ስቴይ ኢዚ” ሆቴል ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ አዲሱ ገበያ አካባቢ በ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው “ስቴይ ኢዚ” ባለ 5 ኮከብ ሆቴል ተመረቀ፡፡
ሆቴሉ÷ 103 የመኝታ ክፍሎች፣ ሥድስት ከ 10 እስከ 100 ሰዎች የሚይዙ የስብሰባ አዳራሾችን እና…