Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉ አምስት ግለሰቦች ላይ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ለፖሊስ ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በወሰደው ህግ ማስከበር ስራ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉ አምስት ግለሰቦች ላይ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ለፖሊስ ተፈቀደ።
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት መንግስት በወሰደው ህግ ማስከበር…
ከንቲባ አዳነች የማልማት ጥያቄ አቅርበው ለፕሮጀክቶቻቸው መሬት ከተወሰነላቸው አልሚዎች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የማልማት ጥያቄ አቅርበው ፕሮጀክቶቻቸው ለከተማዋ ዕድገት ካላቸው የላቀ ፋይዳ እና ከሚፈቱት የህዝብ ችግር አኳያ መሬት በምደባ ከተወሰነላቸው ባለሀብቶች እና የዕምነት አባቶች ጋር ተወያዩ።
ከንቲባዋ…
በኦሮሚያ ክልል ያለውን ግጭት በማስወገድ ሰላምን ለማምጣት በታንዛኒያ ሲካሄድ የቆየው የሰላም ውይይት የመጀመሪያ ምዕራፍ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ያለውን ግጭት በማስወገድ ሰላምን ለማምጣት ያለመውና በታንዛኒያ ሲካሄድ የቆየው የሰላም ውይይት የመጀመሪያ ምዕራፍ ዛሬ መጠናቀቅን መንግሥት አስታወቀ፡፡
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው መግለጫ÷ ውይይቱ በአብዛኛው…
በለውጡ ማግስት የነበሩ አበይት ሁነቶችን ሰንዶ የያዘው “የለውጥ ጎዳና” የተሰኘ መሕፍ ለተመራማሪዎች ጠቃሚ ግብዓት ሆኖ ማገልገል እንደሚችል ተመለከተ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በለውጡ ማግስት የነበሩ አበይት ሁነቶችን ሰንዶ የያዘው እና በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተዘጋጀው “የለውጥ ጎዳና” የተሰኘ መጽሐፍ ለተመራማሪዎች ጠቃሚ ግብዓት ሆኖ ማገልገል እንደሚችል ተመለከተ።
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተዘጋጀው…
የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ የባለድርሻ አካላት ምክክር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ በሐዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው።
የመድረኩ ዓላማ በፓርኩ ያለውን ዕድል ለማሳየትና ባለሀብቶች…
የሽብር ወንጀል ለመፈፀም በማሰብ ቦምቦችን ደብቀው ተይዘዋል በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግ የ12 ቀን ጊዜ ተፈቀደ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሽብር ወንጀል ለመፈፀም በማሰብ 10 ቦምቦችን በቤት ውስጥ ደብቀው ተይዘዋል በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ ፍርድ ቤቱ ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግ የ 12 ቀን ጊዜ ፈቀደ።
ህገ መንግስቱንና ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን በኃይል ለማፍረስ…
በኦሮሚያ ክልል የነዳጅ ግብይትን በዲጂታል ለማድረግ ዝግጅት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የነዳጅ ግብይቱን ሙሉ በሙሉ በዲጅታል ለማድረግ የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁን የክልሉ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡
የክልሉ ንግድ ቢሮ ምክትል ኃላፊ ተስፋዬ ገሾ ዛሬ በሰጠው መግለጫ÷ በክልሉ ከነገ ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት ብቻ…
የኢትዮጵያ የተሳካ የሰላም ሂደት ለሱዳን ትምህርት ይሰጣል -አምባሳደር ጀማል በከር
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ጀማል በከር አብዱላ ሱዳን ወደ ሶስተኛ ሳምንት የገባውን ግጭት ለማስቆም ከኢትዮጵያ የተሳካ የሰላም ሂደት ልትማር እንደሚገባ ገለጹ።
በፓኪስታን የሱዳን ልዩ መልዕክተኛ መቀመጫቸውን በኢስላማባድ…
የምስራቅ አፍሪካ እና የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የፍልሰተኞች ጉዳይ የዳሰሳ ጥናት ሪፖርት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ እና የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የፍልሰተኞች ጉዳይ የዳሰሳ ጥናት ሪፖርት በናይሮቢ ይፋ ተደርጓል፡፡
የምስራቅ አፍሪካ እና የአፍሪካ ቀንድ ሀገራትን የትብብር ማዕቀፍ በፍልሰተኞች አስተዳደርም ሆነ በሌሎች ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ…
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት 12ኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ደጋፊዎችን አመሰገነ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት 12ኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ደጋፊዎችን አመሰገነ፡፡
ጽሕፈት ቤቱ ባስተላለፈው የምስጋና መልዕክት÷ የገበታ ለትውልድን ጥሪ ተቀብላችሁ ኃላፊነት ስለወሰዳችሁ፤ ለመጪው ትውልድ የምትመጥን ኢትዮጵያን ለመገንባት…