Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ታምርት የንቅናቄ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የኢትዮጵያ ታምርት የንቅናቄ መርሐ ግብር መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የአስተዳደሩ እንዲሁም የፌደራል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። በመርሐ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ 589 የእርሻ ትራክተሮችን ለተጠቃሚዎች አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ 589 የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች አስረክበዋል፡፡   የእርሻ ትራክተሮቹ በግብርና ሜካናይዜሽን ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ለሚደረገው ጥረት የጎላ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክቱ…

የእናቶችን ሞት ለመቀነስ በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር የእናቶችን ሞት ለመቀነስ በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የጤና፣ ማኅበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ጤና ሚኒስቴር የዘጠኝ ወራት አፈጻጸሙን ለቋሚ ኮሚቴው አቅርቧል፡፡ በዚሁ…

በመተከል ዞን ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም ጥሪን ተቀብለው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ቆታ ቀበሌ በቀላንጤ ወገዴ የሚመራ የጉሙዝ ታጣቂ ቡድን የመንግስትን ጥሪ በመቀበል ወደ ሰላም ተመለሰ፡፡ “መገዳደል ይብቃ አብሮነትና ችግሮቻችንን በውይይት እንፍታ” በሚል የመንግስትን የሰላም…

አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ በጅቡቲ የሚገኙ ስደተኞችን ለመመለስ እየተሠራ ነው አሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ከጅቡቲ መንግሥት ጋር በመተባበር በሀገሪቷ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ በቁርጠኝነት እየሠሩ መሆናቸውን ገለጹ፡፡ አምባሳደር ብርሃኑ በ “ነጋድ” የስደተኞች ማቆያ ማዕከል…

ኢትዮጵያና ቱርክ ያላቸውን ግንኙነት የበለጠ ለማሳደግ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ቱርክ በዲፕሎማሲ፣ በንግድ እና ኢንቨስትመንት መስክ  ያላቸውን ግንኙነት የበለጠ ለማሳደግ ተስማሙ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከቱርክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቡራክ አክፓር ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ…

በትግራይ ክልል የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፉን ወደ ሥራ የማስገባት ሥራ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በትግራይ ክልል የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፉን ወደ ነበረበት ለመመለስ የሚያስችሉ ተግባራት ላይ ምክክር አደረገ፡፡ የትግራይ ክልል የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ ከላሌ አድሃና (ዶ/ር) ÷ ንብረቶች የወደሙና…

ለጄኔራል መኮንኖች የተገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በዕጣ ተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለጄኔራል መኮንኖች ያስገነባቸውን የጋራ መኖሪያ ቤቶች በዕጣ አስተላለፈ፡፡ የዕጣ አወጣጥ መርሐ ግብሩ የተከናወነው÷ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ ልማት ኤጀንሲ – ለአፍሪካ ልማት አዲስ አጋርነት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአፍሪካ ልማት ኤጀንሲ - ለአፍሪካ ልማት አዲስ አጋርነት ዋና ጸሐፊ ናርዶስ በቀለ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በኔፓድ የልማት መርሐግብሮች አተገባበር እና የሀገራት ሚና ላይ…

“ሰኔና ሰኞ” ድራማ ግንቦት 1 በፋና ቴሌቪዥን መታየት ይጀምራል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሰኔና ሰኞ" ድራማ ግንቦት 1 ቀን 2015ዓ.ም በፋና ቴሌቪዥን መታየት ይጀምራል፡፡ ድራማውን አስመልክቶ የፕሮዳክሽን አባላትና ተሳታፊ ተዋንያን እንዲሁም የፋና ቴሌቪዥን የማኔጅመንት አባላት በተገኙበት ዛሬ በመልካ ሆቴል መግለጫ ተሰጥቷል ።…