Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ቱርክ በሱዳን የነበሩ ዜጎቿ በኢትዮጵያ ድንበር በኩል እንዲወጡ ለተደረገው ድጋፍ ምስጋና አቀረበች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ በሱዳን የነበሩ ዜጎቿ በኢትዮጵያ ድንበር በኩል በሰላም እንዲወጡ የኢትዮጵያ መንግስት እያደረገ ላለው ድጋፍ ምስጋና አቅርባለች፡፡
በቱርክ የኢትዮጵያ አምባሰደር አደም መሃመድ በሱዳን የነበሩ የቱርክ ዜጎችን ለማስወጣት ከተሰየመው የቱርክ…
የሰላም ስምምነቱ አፈፃፀምና በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር መመስረቱ ይደነቃል- አምባሳደር ክሪስቶፍ ሬዝላፍ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ስምምነቱን አፈፃፀምና በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር መመስረቱን የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር አምባሳደር ክርስቶፍ ሬዝላፍ አደነቁ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከጀርመን የውጭ ጉዳይ…
የኢትዮ-ቻምበር ዓለም አቀፍ ንግድ ትርዒት ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 13ተኛው የኢትዮ -ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት በይፋ ተከፍቷል፡
የንግድ ትርዒቱን የኢትዮጵያ የንግድ እና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ነው ያዘጋጁት፡፡
በዚህ የንግድ ትርዒት ላይ…
ኤምባሲው 60 ተጋላጭ ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መለሰ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በጅቡቲ ከሚገኘው ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በመተባባር 60 ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መመለሱን አስታወቀ፡፡
ከፍልሰተኞቹ መካከል 14 ያህሉ በየመን በአስከፊ ችግር ውስጥ ቆይተው ወደ ጅቡቲ የገቡ መሆናቸውም…
የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከእንግሊዙ የማዕድን ኩባንያ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኬፊ ከተሰኘው የእንግሊዝ ወርቅ እና መዳብ አምራች ኩባንያ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡
ኬፊ የወርቅ እና መዳብ አምራች ኩባንያ ሲሆን ÷320 ሚሊየን ዶላር የማዕድን ልማት ፕሮጀክት በኢትዮጵያ ተግባራዊ ለማድረግ ነው…
በአቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ በትግራይ ውቅሮ ከተማ በጦርነቱ ወቅት የተጎዱ ፋብሪካዎችን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራው የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ልዑካን ቡድን በትግራይ ክልል ውቅሮ ከተማ በጦርነቱ ወቅት ጉዳት የደረሰባቸውን ፋብሪካዎችን ጎብኝቷል።
በጉብኝቱ የሁሉም ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች፣ የአዲስ…
ከ749 ሚሊየን ብር በላይ በሀሰተኛ ደረሰኝ የተጭበረበረ ገቢ እንዲከፈል ማድረጉን የአማራ ገቢዎች ቢሮ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ749 ሚሊየን 635 ሺህ ብር በላይ በሀሰተኛ ደረሰኝ የተጭበረበረ የመንግስት ገቢ እንዲከፈል ማድረጉን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ገለጸ፡፡
በቢሮው የግብር ትምህርት እና ኮሙኒኬሽን የሥራ ሂደት ዳይሬክተር አቶ አግማስ ጫኔ…
ወደ ትግራይ ተቋርጦ የነበረው የየብስ ትራንስፖርት ዳግም ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የየብስ ትራንስፖርት ዳግም መጀመሩ ተገልጿል፡፡
የትራንስፖርት ሚኒስቴር ከአማራ፣አፋርና ትግራይ ክልል ትራንስፖርት ቢሮ ጋር በሰጠው መግለጫ÷ ከፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት በኋላ በተሰራው በርካታ ስራ ወደ…
“ኢትዮጵያ ታንብብ፤ እናንብብ ፤ እናብብ” በሚል መሪ ሐሳብ ውይይት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮጵያ ታንብብ፤ እናንብብ፤ እናብብ" በሚል መሪ ሐሳብ በአብርሆት ቤተ መጻሕፍት የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው::
በውይይቱ የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ ምሁራን፣ ደራሲዎች እና የጥበብ ባለሙያዎች ተገኝተዋል::
በአዲሱ ሙሉነህ
የኢትዮጵያ ከንቲባዎች ፎረም የፊታችን ሚያዚያ 21 ቀን ጀምሮ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከንቲባዎች ፎረም ከፊታችን ሚያዚያ 21 ቀን ጀምሮ እንደሚካሄድ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በሰጡት መግለጫ÷ፎረሙ ከተሞች ያላቸውን ልምድ የሚጋሩበት እና የልምድ ልውውጥ…