Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 33 ሚሊየን ብር የሚገመት የዓይነት ድጋፍ አደረገ፡፡
ድጋፉ ከትምህርት ማህበረሰቡ የተሰበሰበ መሆኑን የቢሮው ኃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡
አልባሳትን…
የፀጥታ ሁኔታን ለማጠናከር የጸጥታ አካላትን ቅንጅታዊ ስራ ያስፈልጋል – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተሻሻለ የመጣውን የፀጥታ ሁኔታ አጠንክሮ ለማስቀጠል የጸጥታ አካላትን ቅንጅታዊ ስራ እንደሚያስፈልግ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ገለጹ፡፡
14ኛው የፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባዔ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡…
በመዲናዋ የነዳጅ ሽያጭ በዲጂታል ክፍያ ሥርዓት እየተከናወነ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በሚገኙ 153 ነዳጅ ማደያዎች የነዳጅ ሽያጭ በዲጂታል ክፍያ ሥርዓት እየተከናወነ መሆኑን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ።
በአዲስ አበባ በሚገኙ ሁሉም ነዳጅ ማደያዎች ባለሙያዎች እና የቴሌብር ወኪሎች ተሰማርተው አስፈላጊውን እገዛ…
በድሬዳዋ የማህፀን በር ካንሰርና የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት ዘመቻ ነገ ይጀመራል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ የማህፀን በር ካንሰርና የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባቶች ዘመቻ ከነገ ጀምሮ ሊካሄድ መሆኑን የከተማው ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡
የክትባት ዘመቻው ከሚያዝያ 17 እስከ 21 ቀን 2015ዓ.ም ድረስ እንደሚካሄድ የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ ኃላፊ…
አቶ ሽመልስ አብዲሳ ባለፉት ዓመታት በክልሉ በተለያየ መስክ ውጤት መመዝገቡን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት የለውጥ ዓመታት በልማትና በፖለቲካ መስኮች ውጤታማ ሥራዎች መከናወናቸውን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ።
የኦሮሚያ ክልል የሦስተኛው ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማና ቀጣይ አቅጣጫ ላይ ያተኮረ…
ኢትዮጵያ አሜሪካ ችግር ሲያጋጥማት በተደጋጋሚ ድጋፍ አድርጋለች – ቲቦር ናዥ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ አሜሪካ ችግር ሲያጋጥማት በተደጋጋሚ ድጋፍ ያደረገች እውነተኛ ወዳጅ ሀገር ናት ሲሉ “በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቀድሞው የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እንዲሁም በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር የነበሩት ቲቦር ናዥ ገለጹ፡፡…
2 ዓመት ከመዋጋት 20 ዓመት መወያየት ይሻላል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠብ አቁሞ ሰላም ለመፍጠር በቂ ያልሆነ ምክንያት እና ትክክለኛ ያልሆነ ጊዜ የለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ ወዳጅነት አደባባይ 'ጦርነት ይብቃ፤ ሰላም እናጽና’ በሚል መሪ ሐሳብ የምስጋና እና የዕውቅና…
ከሸኔ ጋር የሚደረገው ድርድር ከነገ ወዲያ ይጀመራል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሸኔ ጋር የሚደረገው ድርድር ከነገ ወዲያ በታንዛኒያ እንደሚጀመር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገለጹ፡፡
የወለጋ ሕዝብ እፎይ እንዲል ሁሉም ወገን የበኩሉን እንዲያደርግ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
በሌላ በኩል በቀጣዩ ሣምንት በብልጽግና…
ስምምነቱ በተያዘለት ዕቅድ እየተፈጸመ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ የተፈረመውን ስምምነት በተያዘለት ጊዜ እየተፈጸመ መሆኑን ተናገሩ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ ወዳጅነት አደባባይ 'ጦርነት ይብቃ፤ ሰላም እናጽና’ በሚል መሪ…
ከትግራይ ሕዝብ የሰላም እና የፍቅር መልዕክት ይዤ መጥቻለሁ – አቶ ጌታቸው ረዳ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከትግራይ ሕዝብ የሰላም እና የፍቅር መልዕክት ይዤ መጥቻለሁ፤ የትግራይ ሕዝብም ጦርነት ሰልችቶታል ሲሉ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ መስተዳድር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ ተናገሩ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ ወዳጅነት አደባባይ 'ጦርነት ይብቃ፤ ሰላም…