Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የቻይና አፍሪካ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነትን ወደ ተግባር መቀየር የሚያስችል ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና አፍሪካ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነትን ወደ ስራ ማስገባት የሚያስችል ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ተሻለ በሬቻ (ዶ/ር) የተመራ የልዑካን ቡድን በቻይና የሥራ ጉብኝት እያደረገ…

በመብረቅ አደጋ የሁለት ታዳጊ ህፃናት ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ በመብረቅ አደጋ የሁለት ታዳጊ ህፃናት ህይወት አለፈ፡፡ የከተማው ፖሊስ አዛዥ ዋና ሳጅን አዳነ አለማየሁ÷ በከተማው አዲስ ከተማ ቀበሌ ልዩ ስሙ ብርሃን አዲስ ከተማ ሠፈር ከቀኑ 8፡30 የጣለው ከባድ ዝናብ…

የፌዴራል መንግስት ተቋማት የ2016 በጀት ስሚ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በየዓመቱ የበጀት የጊዜ ዑደቱን ጠብቆ የሚደረገው የበጀት ስሚ ፕሮግራም የስራና ክህሎት ሚኒስቴርና የተጠሪ ተቋማትን የ2016 በጀት በመስማት ተጀምሯል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ፕሮግራሙን ባስጀመሩበት ጊዜ እንደገለጹት÷ የፌዴራል…

ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፍ የምግብ ፖሊሲ ምርምር ተቋምጋር ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ፈረመች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ከዓለም አቀፍ የምግብ ፖሊሲ ምርምር ተቋም ጋር በትብብር ለመሥራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል። ስምምነቱን በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) እና መቀመጫውን…

አቶ ደመቀ መኮንን በአራት የአፍሪካ ሀገራት የሚየደርጉትን ጉብኝት በታንዛኒያ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአራት የአፍሪካ ሀገራት የሚየደርጉትን ጉብኝት ዛሬ በታንዛኒያ ጀመሩ። አቶ ደመቀ ዛንዚባር ሲገቡ የታንዛኒያ አቻቸው ሲቴጎሚና ታክስ ተቀብለዋቸዋል። ጉብኝታቸውን…

ዕጣ የወጣባቸውን የጋራ መኖሪያ ቤቶች የግንባታ ማጠናቀቂያ ሥራ ለመጨረስ በቅንጅት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዕጣ የወጣባቸውን የጋራ መኖሪያ ቤቶች የግንባታ ማጠናቀቂያ ሥራዎች ለመጨረስ በቅንጅት እየተሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ:: የኮርፖሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሽመልስ ታምራት በጉዳዩ ላይ በሰጡት መግለጫ ÷ የ20/80…

የኢትዮጵያ የሰላም ስምምነት ሂደቶች ለሌሎች ሀገራት ዓርዓያ መሆናቸውን ማይክ ሐመር ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ተከስቶ የነበረውን ጦርነት በሰላም ስምምነት የቋጨችበት መንገድ ለሌሎች ሀገራት ዓርዓያ እንደሚሆን የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር ገለጹ። አሜሪካ ለሰላም ስምምነቱ መጽናት በቀጣይ…

ከሠሃራ በታች ባሉ ሀገራት የጀርመን ጉዳይ አሥፈፃሚ በሱዳን ለተከሰተው ግጭት መፍትሄ ለመሻት ከኢጋድ ዋና ጸሐፊ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ከሠሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት እና በሳኅል ቀጠና የጀርመን የውጭ ጉዳይ አሥፈጻሚ ዳይሬክተር ክርስቶፍ ሬዝላፍ በሱዳን ለተከሰተው ግጭት መፍትሄ ለመሻት ከምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ-መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ.ር) ጋር…

የሐይማኖት ተቋማት በሰላም ግንባታ ላይ ሚናቸውን እንዲወጡ ለማስቻል እየተሰራ ነው – አቶ ታዬ ደንደአ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐይማኖት ተቋማት በሰላም ግንባታ ላይ ሚናቸውን እንዲወጡ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ታዬ ደንደአ ተናገሩ፡፡ የሰላም ሚነስቴር ከኦሮሚያ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ጋር በመተባበር ''የሃይማኖት አስተምህሮ ለሰላም ግንባታ''…

ኢትዮጵያ የሰላም ስምምነቱን ለማጽናት በርካታ የሚደነቁ ተግባራትን አከናውናለች – የተመድ ዋና ጸሃፊ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የሰላም ስምምነቱን ለማጽናት በርካታ የሚደነቁ ተግባራትን አከናውናለች ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሃና ሰርዋ ቴቴ ተናገሩ፡፡ የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ በሒደቱ አስተዋጽኦ…