Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ኦርዲን በድሪ በሐረሪ ክልል እየተከናወኑ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡ አቶ ኦርዲን በክልሉ ሐኪም ወረዳ እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን መጎብኘታቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን  መረጃ ያመላክታል፡፡…

የኢትዮጵያ እስላማዊ ቅርሶች በቀጠናው የባህልና የህዝብ ለህዝብ ትስስርን ለማጠናከር ያስችላሉ – ሱዳናዊ የቀድሞ ዲፕሎማት

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስላማዊ ቅርሶች በቀጠናው የባህልና የህዝብ ለህዝብ ትስስርን ለማጠናከር እንደሚያስችሉ ሱዳናዊው የቀድሞ ዲፕሎማት፣ የፖለቲካ ተንታኝ እና ጋዜጠኛ መኪ ኤልሞግራቢ ተናገሩ። ኤልሞግራቢ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው…

ከንቲባ አዳነች ከዓለም አቀፍ የጥቁር ሕዝቦች ታሪክ፣ ቅርስና  ትምህርት ማዕከል አመራሮች ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በብሪታንያ ከሚኖሩ ዓለም አቀፍ የጥቁር ሕዝቦች ታሪክ፣ ቅርስና ትምህርት ማዕከል አመራሮች ጋር ተወያዩ፡፡ ከንቲባ አዳነች በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ከአመራሮቹ ጋር በአዲስ…

የሲዳማ ብሄር ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምበላላ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሄር ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምበላላ እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ አከባበር ላይ÷ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ የክልል፣ የዞን፣ በየደረጃው ያሉ አመራሮች እና ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል፡፡ አቶ ደስታ በአከባበሩ ላይ…

ለሁለት የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ከ52 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን የትንሳኤን እና የኢድ አልፈጥርን በዓል ምክንያት በማድረግ የተለያዩ አልባሳት፣ የምግብ ነክ ፍጆታዎች እና ሌሎች ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረጉ፡፡ የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ማህበራዊ…

ኢትዮጵያ ዘላቂ የልማት ግቦችን ተፈጻሚ ለማድረግ ያላት ቁርጠኝነት ተደነቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዘላቂ የልማት ግቦችን ተፈጻሚ ለማድረግ ያላት ቁርጠኝነት የሚደቅ ነው ሲሉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሬዚደንስና የሰብዓዊ ዕርዳታ አስተባባሪ ገለጹ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር  ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት…

ተቋማትና ግለሰቦች ለገበታ ለትውልድ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት የተለያዩ ተቋማት እና ግለሰቦች ድጋፍ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል፡፡ በ9ኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትና ግለሰቦችን ዝርዝር የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ይፋ አድርጓል፡፡ ድጋፍ ያደረጉትም…

የአዲስ አበባ ወጣቶች በመዲናዋ እየተገነቡ የሚገኙ ሜጋ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ወጣቶች በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች እየተገነቡ የሚገኙ ሜጋ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡ ከተጎበኙ ሜጋ ፕሮጀክቶች መካከል በኮልፌ እየተገነባ የሚገኘው ኮልፌ ሪፈራል ሆስፒታል አንዱ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በተጨማሪም ወጣቶቹ የንፋስ…

በሚከናወኑ የልማት ተግባራት ላይ የተጠያቂነት ስርዓት እንዲሰፍን እየተሰራ ነው – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በሚከናወኑ የልማት ተግባራት ላይ የዜጎችን ተሳትፎና ግልፀኝነትን በመተግበር የተጠያቂነት ስርዓት እንዲሰፍን እየተሰራ መሆኑን ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ፡፡ በ2015 በጋምቤላ ክልል ምክር ቤት የጸደቀው የዜጎች በጀት መረጃ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የህዝቡን ሰላም በማረጋገጥ ፊቱን ወደ ልማት እንዲያዞር ማድረግ እንደሚገባ አስገነዘቡ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰላም የሁሉም መልካም ነገር መሠረት እንደመሆኑ ያለ ሰላም ልማት የማይታሰብ መሆኑን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ከነቀምቴ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። በዚህ ወቅትም “ሕዝባችን ሰላሙን በማረጋገጥ…