Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በአዘርባጃን የተደረገው ጉብኝት የሀገራቱን ግንኙነት ይበልጥ የሚያጠናክር ነው – ቢልለኔ ስዩም
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ልዑካቸው በአዘርባጃን ያደረገው ጉብኝት የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ የሚያጠናክር ነው አሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
ከአዘርባጃን ጋር በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፍ አብረን ለመስራት ተስማምተናል – ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) ከአዘርባጃን ጋር በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፍ አብረን ለመስራት ተስማምተናል አሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው…
የትምህርት ስብራትን ለመጠገን የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ማሻሻል ይገባል – አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ያጋጠመንን የትምህርት ስብራት ለመጠገን የትምህርት ቤቶችን ደረጃ በማሻሻል በዕውቀትና ክህሎት የታነጸ ትውልድ ማፍራት ይገባል አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ።
በክልሉ ደቡብ ኦሞ ዞን ኦሞራቴ ከተማ በሰዎች ለሰዎች…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአዘርባጃን የነበራቸውን ጉብኝት አጠናቅቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዘርባጃን ሪፐብሊክ የነበራቸውን ጉብኝት በማጠናቀቅ ዛሬ ከሰአት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቀዳማዊት እመቤት…
ዓድዋ
ከ130 ዓመታት በፊት የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም ኢትዮጵያ የነጩን ዓለም ያናወጠ፣ ለጥቁር ሕዝቦች ሞገስን እና የይቻላል መንፈስን ያላበሰ ብስራት ተሰማ፡፡
በዚህ የታሪካዊ ገድል የተደመመው ጆርጅ በርክሌ በመጣጥፉ ያንፀባረቀውን አጤ ምኒልክ በተሰኘው የጳውሎስ ኞኞ መጽሐፍ ላይ እንደሚከተለው…
በዴሞክራሲያዊ ምርጫ ሂደት የዜጎች መብቶች……
የኢትዮጵያ ሕገ መንግስት የአገሪቱ ዜጎች በዴሞክራሲያዊ ምርጫ ሂደት ያሏቸውን ተጨማሪ መብቶች በአንቀጽ 38 በዝርዝር አስቀምጧል፡፡
በዚሁ መሰረት የመጀመርያውና ዋነኛው መብት የመምረጥና የመመረጥ መብትን አፈጻጸም በተመለከተ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ በቀለም፣ በዘር፣ በብሔር፣ በብሔረሰብ፣ በጾታ፣…
አደዋ የፀረ ቅኝ ግዛት ትግልን ያጠናከረ የድል በዓል ነው-ፕሬዚዳንት ታዬ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓድዋ የአፍሪካ ሀገራት ሲያደርጉት የነበረውን የፀረ ቅኝ ግዛት ትግል ያጠናከረ የድል በዓል ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡
በአዲስ አበባ የሚገኘው ‘ግሎባል ብላክ ሴንተር’ ዓመታዊ የምክር ቤት ስብሰባውን በዓድዋ ድል መታሰቢያ እያካሄደ…
በሰው ህይወት ላይ ለውጥ የማያመጣ ልማት የተሟላ ሊሆን አይችልም – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰው ህይወት ላይ ለውጥ የማያመጣ ልማት የተሟላ ሊሆን አይችልም አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡
ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል በዛሬው ዕለት በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 909…
ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚቀላቀሉ ተማሪዎች ቁጥርን ለማሳደግ…
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚቀላቀሉ ተማሪዎች ቁጥርን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ትምህርት ቢሮ።
ቢሮው ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር የተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል ያለመ መርሐ ግብር…
130ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ ተከበረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 130ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በመከላከያ ሰራዊት ዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ “ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ" በሚል መሪ ሐሳብ ተከብሯል።
የዕዙ ምክትል አዛዥ ሜጀር ጀነራል ሙላት ጀልዱ በዚሁ ወቅት እንዳሉት÷ የዓድዋ ድል ኢትዮጵያ በልጆቿ…