Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከአዘርባጃን ቀዳማዊት እመቤት መህሪባን አሊዬቫ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከአዘርባጃን ቀዳማዊት እመቤት መህሪባን አሊዬቫ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ከጠቅላይ ሚኒስትር  ዐቢይ አሕመድ( ዶ/ር) ጋር በአዘርባጃን…

ኪን ኢትዮጵያ የዓድዋ ድል በዓልን ለማክበር ወደ ኬንያ ይጓዛል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር ‘ኪን ኢትዮጵያ የጥበብና ባህል ቡድን’ የዓድዋ ድል በዓልን ለማክበር ዛሬ ወደ ኬንያ ጉዞ ያደርጋል አለ፡፡ የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ ነብዩ ባዬ በሰጡት መግለጫ÷ ኪን ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያን…

በፍርድ ቤቶች የተዘረጋው የዲጂታል ስርዓት ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት አስችሏል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፍርድ ቤቶች የተዘረጋው የዲጂታል ስርዓት ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት አስችሏል አለ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፡፡ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ቴዎድሮስ ምህረት ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ የተዘረጋው የዲጂታል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአዘርባጃን ያደረጓቸው ጉብኝቶች የሀገራቱን ትብብር ያጠናክራሉ – የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዘርባጃን የተለያዩ ተቋማት ያደረጓቸው ጉብኝቶች የሀገራቱን ትብብር ይበልጥ የሚያጠናክሩ ናቸው አለ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት፡፡ በአዘርባጃን ይፋዊ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትሩና…

የትግራይ ክልል አሁን ከገባበት ችግር ለመውጣት ሀገራዊ ምክክር ቁልፍ መሳሪያ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል አሁን ከገባበት ችግር ለመውጣት ሀገራዊ ምክክር ቁልፍ መሳሪያ ነው አሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከትግራይ ክልል ከመጡ እና በአዲስ አበባ ከተማ ከሚገኙ የትግራይ ተወላጆች…

አስተማማኝና ዘላቂ ሰላም የሁሉንም አካላት ተሳትፎ ይፈልጋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሰላምን አስተማማኝ እና ዘላቂ ለማድረግ የሁሉም አካላት ተሳትፎ ያስፈልጋል አሉ፡፡ 8ኛው ሀገር አቀፍ የሰላም እና ፀጥታ የጋራ ምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። ከንቲባ አዳነች…

አብሮ አደግ እህትማማቾችን በሀሳብ ያፋጠጠው ፋና መድረክ…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሒክማ ከይረዲን እና ነቢሃ መሀመድ ይባላሉ፤ የፖለቲካ እሳቤ ልዩነት ያላቸው አብሮ አደግ እህትማማች ፖለቲከኞች ናቸው። ወ/ሮ ሂክማ ብልፅግናን፤ ወይዘሮ ነቢሃ ደግሞ ነፃነትና እኩልነት ፓርቲን ወክለው ዛሬ በጤና ርዕሰ ጉዳይ በተካሄደው ፋና…

የኢንቨስትመንት ፍሰትን ለማሳደግ በተሰሩ ስራዎች ውጤት መጥቷል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በክልሉ ባለፉት ዓመታት ‎የኢንቨስትመንት ፍሰትን ለማሳደግ የተሰሩ ስራዎች ውጤት አምጥተዋል አሉ። ‎የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ከአልሚ ባለሀብቶች ጋር…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን በመከላከያ እና በበርካታ መስኮች በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ በአዘርባጃን ባኩ ዛጉልባ ፕሬዚዳንታዊ ቤተ መንግሥት ከተካሄደው ውይይት በመቀጠል ሁለቱ መሪዎች በመከላከያና በበርካታ መስኮች…

በክልሉ ከ55 ሺህ በላይ ደንበኞች የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት አግኝተዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ከ55ሺህ በላይ ደንበኞች አገልግሎት አግኝተዋል አለ የክልሉ ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ፡፡ በደብረብርሃን ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ለማስጀመር የሚያስችል የውይይት መድረክ…