Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በሙስና ወንጀል የተከሰሱት የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኞች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለአግባብ የሲሚንቶ ግዢ በመፈፀም ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ለግል ጥቅም አውለዋል ተብለው በሙስና ወንጀል የተከሰሱ አራት የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኞች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ። በተከሰሱበት አንቀጽ እንዲከላከሉ ብይን…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከ75 ሚሊየን በላይ የቡና ችግኝ ለተከላ ዝግጁ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከ75 ሚሊየን በላይ የቡና ችግኝ ለተከላ ዝግጁ መሆኑን የክልሉ ቡና ሻይ ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ገለፀ። በክልሉ ካለው መሬት ከ550 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በቡና ተክል የተሸፈነ መሆኑን የባለስልጣኑ ዋና…

በኦሮሚያ ክልል ከ186 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ186 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የኦሮሚያ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ አህመድ ኢድሪስ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ÷ ከ 186 ቢሊየን ብር…

ከንቲባ አዳነች በልማት እና ከወንዝ ዳርቻ አካባቢዎች ለተነሱ ዜጎች መኖሪያ ቤት አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በልማት እና ከወንዝ ዳርቻ አካባቢዎች ለተነሱ ነዋሪዎች የመኖሪያ ቤት አስረከቡ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ዛሬ ከፍል ውሃ አካባቢ፣ ከጉለሌ እና አራዳ ክፍለ ከተሞች በልማት እና ከወንዝ ዳርቻ…

በአቶ አደም ፋራህ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ከጅቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ከጅቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መሃሙድ አሊ የሱፍ ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ በትኩረት መምከራቸውን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረጃ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ሁለተኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ደጋፊዎችን አመሰገነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ሁለተኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ደጋፊዎችን አመሰገነ፡፡ ፅህፈት ቤቱ ድጋፍ ያደረጉ ተቋማት የሁለተኛ ዙር ዝርዝርን ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሰረት ፊቤላ ኢንዱስትሪያል 40 ሚሊየን ብር፣ አዳማ ብረታብረት ፋብሪካ…

በደቡብ ክልል በድርቅ ምክንያት ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች ድጋፍ እየቀረበ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ለችግር ተጋላጭ ለሆኑ ወገኖች ከሐምሌ ወር ጀምሮ በተለያዩ አካላት ድጋፍ እየቀረበ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በዚህም በፌደራል መንግስትና በወርልድ ቪዥን አማካኝነት ከ498 ሺህ 816 ኩንታል…

ወደ ትግራይ ክልል የየብስ ትራንስፖርት እንቅስቃሴን ዳግም ለማስጀመር ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ትግራይ ክልል የየብስ ትራንስፖርት እንቅስቃሴን ዳግም ለማስጀመር ከሚመለከታቸው የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴዔታዎች አቶ በርኦ ሀሰን እና አቶ ደንጌ ቦሩ÷ በትግራይ…

በአማራ ክልል ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 1 ነጥብ 6 ቢሊየን ችግኝ የማዘጋጀት ስራ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጭው ክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 1 ነጥብ 6 ቢሊየን ችግኝ የማዘጋጀት ስራ እየተከናወነ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል። በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ እስመለዓለም ምህረት እንደገለጹት÷ በክልሉ…

ከንቲባ አዳነች ከፍል ውሃ አካባቢ ለልማትና ከወንዝ ዳርቻ አካባቢዎች ለተነሱ ነዋሪዎች ቤቶችን ያስተላልፋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከፍል ውሃ አካባቢ ለልማት እና ከወንዝ ዳርቻ አካባቢዎች ለተነሱ ነዋሪዎች በዛሬው ዕለት ቤቶችን እንደሚያስላልፉ ተገለጸ:: በዚህም መሰረት:- 1. 200 ቤቶች ለልማት እና በወንዝ ዳርቻ ልማት ከጉለሌ ፣…