Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የቀድሞ ተዋጊዎች የመልሶ ማቋቋም ብሄራዊ ፕሮግራም ላይ እየተመከረ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ ተዋጊዎች የመልሶ ማቋቋም ብሄራዊ ፕሮግራም መነሻ ሐሳብ ላይ በአሶሰሳ ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡
በውይይቱ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን፣ የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ፣…
የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በርካታ ለውጦች ማምጣቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በርካታ ለውጦች አምጥቷል ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ተናገሩ፡፡
የንቅናቄው ጉዞና የባለድርሻ አካላት ሚና በሚል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡
በመርሐ-ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት ሚኒስትሩ…
ለበዓላቱ ከግማሽ ሚሊየን ኩንታል በላይ ስኳር ለገበያ ለማቅረብ ዝግጅት ተደርጓል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለቀጣዮቹ የትንሳኤ እና ዒድ ዓልፈጥር በዓላት ከ500 ሺህ ኩንታል በላይ ስኳር ለገበያ ለማቅረብ ዝግጅት መጠናቀቁን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
በሚኒስቴሩ የሀገር ውስጥ ንግድና ሸማቾች ጥበቃ መሪ ስራ…
ከ163 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመጋቢት 15 እስከ 21 ቀን 2015 ዓ.ም በተደረገው ክትትል ከ163 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ፡፡
109 ነጥብ 8 ሚሊየን የገቢ እና 52 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የወጪ ዕቃዎች ናቸው በተለያዩ ቅርንጫፍ…
በአቶ አደም ፋራህ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያየ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ሞሃሙድ ጋር ተወያይቷል፡፡
በአቶ አደም ፋራህ የተመራ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋን ያካተተው…
በትግራይ ክልል ያሉ የመስኅብ ሥፍራዎችን ሁኔታ ለማጥናት ቅድመ ዝግጅት ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በነበረው ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት ለተወሰኑ ዓመታት ክትትል ያልተደረገባቸው የመስኅብ ሥፍራዎች ያሉበትን ሁኔታ ለማጥናት የቅድመ ዝግጅት ሥራ መጀመሩን ቱሪዝም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጸው÷ በትግራይ ክልል…
በአቶ አደም ፋራህ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በሶማሊያ የስራ ጉብኝት አደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልፅግና ፓርቲ ምክትል ኘሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የተመራ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋን ያካተተው የኢትዮጵያ ከፍተኛ የሥራ ልዑካን ቡድን በሶማሊያ የስራ ጉብኝት ዛሬ አደረገ።
ልዑካን ቡድኑ ሞቃድሾ ሲደርስ…
ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ሁለንተናዊ ግንኙነት ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ከጣሊያን አምባሳደር አጎስቲኖ ፓሌሴ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ ኢትዮጵያ እና ጣሊያን ያላቸውን የሁለትዮሽ እና ዘርፈ ብዙ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልበት…
የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ በሀገራቱ የድንበር አዋሳኝና ከቀጠናው የሰላምና ፀጥታ ሁኔታ አንፃር አብረው መስራት በሚገባቸው የጋራ ጉዳዮች ላይ መክረው መግባባት ላይ…
የታላቁ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የቀጣናውን ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ ያጠናክራል – ምሁራን
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የቀጣናውን ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ እንደሚያጠናክር ምሁራን ገለጹ፡፡
በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደርና ልማት ኢንስቲትዩትመምህር መሃመድ አሊ (ዶ/ር) ÷ግድቡ በጋራ ለማልማት ቆርጠው የተነሱ ህዝቦች…