Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በሚያዝያ ወር ከቀደሙት ሁለት የበልግ ወቅቶች የተሻለ የዝናብ ስርጭት ይኖራል – ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዩ ሚያዝያ ወር ከቀደሙት ሁለት የበልግ ወቅቶች የተሻለ የዝናብ ስርጭት እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ ኢንስቲትዩት በአንዳንድ አካባቢዎች ላይ በሚኖረው ከባድ ዝናብ ቅፅበታዊ ጎርፍ ሊከሰት ስለሚችል በህይወትና…

በቂ የድጋፍ ዓይን ያላየው የቡርጂ ልዩ ወረዳ ድርቅ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ቡርጅ ልዩ ወረዳ በድርቅ ምክንያት ለችግር ለተዳረጉ ወገኖች በቂ ድጋፍ እየቀረበ አለመሆኑን የወረዳው አስተዳደር አስታወቀ፡፡   ድርቁ በሰው እና እንስሳት ላይ ጉዳት እያደረሰ ሲሆን እስካሁን፥ ከ1 ሚሊየን በላይ…

የዓለም ባንክ በውኃ ሃብት አጠቃቀም አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢ/ር ሃብታሙ ኢተፋ ከዓለም ባንክ የውሃ ዘርፍ ዳይሬክተር ሳሮጅ ኩማር እና ልዑካን ቡድናቸው ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገር አቀፍ የውኃ ሃብት አጠቃቀምና አስተዳደር ዙሪያ መምከራቸውን የሚኒስቴሩ መረጃ…

የአውሮፓ ኅብረት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ትብብር ለማጠናከር እንደሚሰራ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት ከኢትዮጵያ ጋር በልማት፣ በንግድና ኢንቨስትመንት እንዲሁም በሌሎች ዘርፎች ያለውን ትብብር ለማጠናከር እንደሚሰራ በኢትዮጵያ የኅብረቱ አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ ተናገሩ። አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ እንዳሉት÷ አውሮፓ ኅብረት…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር አለልኝ አድማሱ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በእህትማማች ከተሞች ግንኙነትና በባህል ልውውጥ ዙሪያ መምከራቸውን ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…

ኢትዮ ቴሌኮም እና የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም እና የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዲጂታል የዳኝነት አገልግሎትን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ የፌደራል ፍርድ ቤቶች አገልግሎት አሰጣጥን በቴክኖሎጂ ለማገዝ እና ይበልጥ ቀልጣፋ እና ፈጣን…

ከአበርገሌ የተፈናቀሉ ከ37 ሺህ በላይ ወገኖች ወደ ቀያቸው መመለስ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋግኽምራ ብሔረሰብ ዞን ከአበርገሌ ወረዳ ተፈናቅለው በሰቆጣ ከተማ መጠለያ ጣቢያ የነበሩ ከ37 ሺህ በላይ ወገኖች ወደ ቀያቸው መመለስ ጀመሩ፡፡ ተመላሾቹ በግጭቱ ምክንያት ከቀያቸው ከተፈናቀሉ ከሁለት ዓመት በላይ ሆኗቸዋል ተብሏል፡፡ የዞኑ…

ዘመናዊ የቄራ አገልግሎት ግንባታን ወደ ስራ ለማስገባትበቅንጅትና መስራት ይገባል-አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ከከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በዓለም ባንክ ድጋፍ በ"ዩ አይ አይ ዲፒ" ፕሮግራም እየተከናወነ በሚገኘው የዘመናዊ ቄራ አገልግሎት ዙሪያ…

193 ድርጅቶች የልዩ መብት የተፈቀደላቸው ኢኮኖሚ አንቀሳቃሾች መርሐ ግብር ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ለ193 ድርጅቶች "የልዩ መብት የተፈቀደላቸው ኢኮኖሚ አንቀሳቃሾች መርሐ ግብር" ተጠቃሚ እንዲሆኑ እውቅና ሰጥቷል። የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ በዚሁ ጊዜ እንደገለጹት÷ ኮሚሽኑ የተጣለበትን ሃላፊነት ለመወጣት…

አቶ ደመቀ መኮንን በተመድ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ካትሪን ሶዚ ጋር ተወያይተዋል።   በዚህ ወቅትም አቶ ደመቀ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች እና…