Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ተቋማቱ በጋራ መስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎትና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሀገራዊና ሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
ስምምነቱን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል ታዜር ገ/እግዚአብሔር…
እምነትን ሽፋን በማድረግ የፖለቲካ አጀንዳ ለማራመድ የሚጥሩ አካላትን በጋራ መታገል እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እምነትን ሽፋን በማድረግ የፖለቲካ አጀንዳ ለማራመድ የሚጥሩ አካላትን በጋራ መታገል እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ገለጸ፡፡
የአዲስ አበባ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን…
ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ከዓለም አቀፍ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የዓለም አቀፍ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ ፕሬዚዳንት ዊቶልድ ቦንካ እና የልዑካን ቡድናቸውን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
በውይይታቸውም ኢትዮጵያ እና የዓለም አቀፍ ፀረ-አበረታች ቅመሞች…
መርካቶ አካባቢ የተከሰተውን የእሳት አደጋ መቆጣጠር ተችሏል
Normal
0
false
false
false
EN-US
X-NONE
X-NONE
!-->!-->-->!-->!-->-->!-->…
ሚኒስቴሩ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ያሰባሰበውን ድጋፍ አስረከበ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ያሰባሰበውን 8 ሚሊየን 45 ሺህ ብር ለክልሉ መንግሥት አስረከበ፡፡
ሚኒስቴሩ በኦሮሚያ ክልል ቦረና፣ ባሌ፣ ጉጂ፣ አርሲ እና ሐረርጌ አካባቢዎች ያጋጠመውን የድርቅ አደጋ…
ኢትዮጵያ በዓለም የጉምሩኮች ድርጅት የህግ ማስከበር ኮሚቴ ስብሰባ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በ43ኛው የዓለም የጉምሩኮች ድርጅት የህግ ማስከበር ኮሚቴ ስብሰባ እየተሳተፈች ትገኛለች፡፡
ለአራት ቀናት በቤልጂየም ዋና ከተማ ብራስልስ እየተካሄደ በሚገኘው ዓለምአቀፍ ስብሰባ ፤ የጉምሩክ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ሙሉጌታ በየነ…
አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከሙሳ ፋኪ መሃማት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ መሃማት ጋር ተወያይተዋል፡፡
አምባሳደሩ በትዊተር ገፃቸው እንዳስታወቁት ÷ ከሙሳ ፋኪ መሃማት ጋር በነበራቸው ውይይት የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ስራዎች…
የቀይ ቀበሮዎችን ብዝሃ ሕይወት ለመጠበቅና ለመከታተል የሚያግዝ ”ፖላር” የተሰኘ ቴክኖሎጂ ጥቅም ላይ መዋሉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የቀይ ቀበሮዎችን ብዝሃ ሕይወት ለመጠበቅና ለመከታተል የሚያግዝ ''ፖላር'' የተሰኘ ቴክኖሎጂን ጥቅም ላይ ማዋል መጀመሩን የፓርኩ ጽህፈት ቤት አስታወቋል፡፡
በጽህፈት ቤቱ የቀይ ቀበሮዎች ጥበቃ ፕሮግራም አስተባባሪ…
የግብርና ሚኒስቴር ለሶማሌ ክልል160 ነጥብ 1ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል 160 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል፡፡
ድጋፉን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ ( ዶ/ር) ለሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ…
የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ በጥሩ አፈጻጸም ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ ግንባታው የተጀመረው የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ የሲቪልና የኤሌክትሮ መካኒካል ስራው በጥሩ አፈጻጸም ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡
የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ግንባታ ሒደትን ጎብኝተዋል።…