Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በኃይል አቅርቦት ለሚሰማሩ ባለሃብቶች መንግስት ማበረታቻዎች እንደሚያቀርብ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኃይል አቅርቦት ላይ ለሚሰማሩ የግሉ ዘርፍ ባለሃብቶች መንግስት ከታክስ ጋር የተያያዙ ማበረታቻዎችን ጨምሮ መሬት በነጻ እስከ ማቅረብ የተለያዩ ማበረታቻዎችን ያደርጋል ተባለ፡፡
በበርሊን ከተማ የኃይል አማራጭ ላይ የሚመክር መድረክ እየተካሄደ…
“ሠላም ለንግድ ፣ ንግድ ለሠላም” በሚል መሪ ሐሳብ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለምአቀፉ የግል ኢንተርፕራይዞች ማዕከል "ሠላም ለንግድ፣ ንግድ ለሠላም" በሚል መሪ ሐሳብ ውይይት አካሄደ፡፡
በሠላም ሚኒስቴር የሠላም ግንባታና ብሔራዊ መግባባት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ታዬ ደንደአ በመድረኩ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ ሠላም በሀገር…
በትግራይ ክልል የኩፍኝ መከላከያ ክትባት እየተሰጠ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የተቀናጀ የኩፍኝ መከላከያ ክትባት እየተሰጠ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በሚኒስቴሩ የእናቶችና ህጻናት ክትባት ዴስክ ሃላፊ መልካሙ አያሌው እንደገለጹት፥ ለትግራይ ክልል ለኩፍኝ ክትባት ዘመቻ የተመደበው…
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኮንትሮባንድ ንግድን በቅንጅት ለመቆጣጠር እየመከረ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የኮንትሮባንድ ንግድን በቅንጅት ለመቆጣጠር ከፀጥታ ኃይሎች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው፡፡
በውይይት መድረኩ በክልሉ የሚስተዋለውን ሕገ-ወጥ የኮንትሮ ባንድ ንግድ በዘላቂነት መከላከልና በተቀናጀ አግባብ መቆጣጠር የሚያስችል…
ከ124 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ124 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
የተያዙት የኮትሮባንድ እቃዎችም 101 ነጥብ 9 ሚሊየን የገቢ እና 22 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የወጪ መሆናቸው ተገልጿል፡፡
ከኮንትሮባንድ…
ኢትዮጵያ ከስንዴ ተመጽዋችነት ወደ ውጭ ገበያ አቅራቢነት ተሸጋግራለች – ግብርና ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስንዴ ልማት ላይ በቁጭትና ቁርጠኝነት በመሥራት ኢትዮጵያን ከስንዴ ተመጽዋችነት ወደ ውጭ ገበያ አቅራቢነት ማሸጋገሩን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ኢትዮጵያ በየዓመቱ 17 ሚሊየን ኩንታል ስንዴ ከውጭ በማስገባት ከ700…
ለክልሉ ዘላቂ ሰላም መረጋገጥ የሃይማኖት አባቶችና የሃገር ሽማግሌዎች እገዛ ወሳኝ ነው – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለክልሉ ዘላቂ ሰላም መረጋገጥ የሃይማኖት አባቶችና የሃገር ሽማግሌዎች እገዛ ወሳኝ መሆኑን የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በጋምቤላ ከተማ ከሃይማኖት አባቶችና ከሃገር ሽማግሌ ተወካዮች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ…
ቋሚ ኮሚቴው የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ የኤክስፖርት ምርት እድገት ላይ እንዲያተኩር አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቋሚ ኮሚቴው የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክ የኤክስፖርት ምርትን በማሳደግ ሀገሪቱ ከዘርፉ ማግኘት ያለባትን ጥቅም እንድታገኝ ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ አሳሰበ።
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢንዱስትሪ ፓርኩ…
የበጎ ፈቃድ ደም ለጋሾች ቁጥር እየቀነሰ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጾም ወቅት የደም ለጋሾች ቁጥር ስለሚቀንስ በቂ ደም እያገኘ አለመሆኑን የኢትዮጵያ ደም እና ህብረህዋስ ባንክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡
በተያዘው የጾም ወቅት በቂ ደም ከማግኘት አንፃር ውስነነት መኖሩን የኢትዮጵያ ደም እና ኅብረ ህዋስ ባንክ…
አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከቻይና የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20 ፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከቻይና የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ዡ ቢንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም የኢትዮጵያ እና ቻይናን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ማሳደግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…