Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ለወጣት ስራ ፈጣሪዎች በፖሊሲ የተደገፈ የፋይናንስ እገዛ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋይናንስ ስርዓቱን አካታች በማድረግ ለወጣት ስራ ፈጣሪዎች በፖሊሲ የተደገፈ የፋይናንስ እገዛ ማድረግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማኅበር ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር…
ጀርመን ኢትዮጵያን ጨምሮ በድርቅ ለተጎዱ ሀገራት የሚውል የ25 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን መንግስት በኢትዮጵያ፣ ሶማሊያ ፣ኬንያ እና ሱዳን በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የሚውል የ25 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ አድርጓል፡፡
ድጋፉን በዓለም ምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) በኩል የተበረከተ ሲሆን ፋኦ ድጋፉን ከጀርመን መንግስት መረከቡን…
ምክር ቤቱ ህወሓትን ከሽብርተኛ ድርጅት ዝርዝር ሰረዘ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ከሽብርተኛ ድርጅት እንዲሠረዝ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው ልዩ ስብሰባ ህወሓትን ከሽብርተኛ መዝገብ ለማንሳት በቀረበለት የውሳኔ ሀሳብ ላይ ከተወያየ…
የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ውጤታማ እንዲሆን የግል ባለኃብቱ ተሳትፎ ሊጠናከር ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ውጤታማ እንዲሆን የግል ባለኃብቱ ተሳትፎ ሊጠናከር እንደሚገባ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ።
በአምራች ዘርፉ የተሰማሩ ከ350 በላይ ኢንዱስትሪዎች የሚሳተፉበት የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ከሚያዚያ 28 እስከ…
መንግስት በ2030 የቲቢ በሽታን ለማጥፋት ቁርጠኛ ነው- ዶክተር ሊያ ታደሰ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በ2030 የቲቢ በሽታን ለማጥፋት ቁርጠኛ ነው ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ተናገሩ፡፡
ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት የቲቢ በሽታን ለመከላከል የተሰሩ የጥናትና ምርምር ስራዎች ውጤታማ መሆናቸው ተገልጿል፡፡
17ኛው የቲቢ…
በኦሮሚያ ክልል ደረጃ የመደመር ትውልድ መጽሃፍ የማስተዋወቂያ መርሐ ግብር ላይ ከ609 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በተደረገ የመደመር ትውልድ መጽሃፍ የማስተዋወቂያ መርሐ ግብር ላይ ከ609 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል፡፡
የመደመር ትውልድ መጽሃፍ በኦሮሚያ ክልል ደረጃ የማስተዋወቅ እና ገቢ የማሰባሰቢያ መርሐ ግብር…
መንግስት የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ዘላቂ ለማድረግ እየሰራ ነው-አቶ ታዬ ደንደአ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ዘላቂ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ታዬ ደንደአ ተናገሩ፡፡
ሴኪዩሪቲ ስተዲስ የተሰኘ ተቋም ከኦፕን ሶሳይቲ አፍሪካ ጋር በመተባበር "የግጭት ማቆም ስምምነትን ወደ ሁሉን አቀፍ ሐገራዊ…
በመዲናዋ በመሬት አገልግሎት ዘርፍ የሚስተዋሉ ብልሹ አሰራሮችን የሚቀርፍ የማሻሻያ ስራ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በዘርፉ የሚስተዋሉ ብልሹ አሰራሮች እና ሌብነትን መቅረፍ የሚያስችል የማሻሻያ ስራ እያከናወነ መሆኑን አስታውቋል፡፡
የቢሮው ሃላፊ ዶክተር ቀነአ ያደታ÷በመዲናዋ የመሬት እና መሬት ነክ…
ማኅበራዊ ዕሴትን አጽኝው – ረመዷን
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኩርፊያን ከሚጸየፉ እና አብሮነትን ከሚተክሉ ሐይማኖታዊ ሥርዓቶች ከሚከወኑበት ቁርዓን የወረደበት ወቅት እንደሆነ የሚነገርለት የረመዷን ወር አንዱ ነው፡፡
ጾሙ በኢትዮጵያ ከመካ ጋር እኩል እንደተጀመረም ይነገራል፡፡
የእስልምና ሐይማኖት…
ለፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አተገባበር ስኬታማነት ብሪታንያ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደምታደርግ ገለፀች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የብሪታኒያ የልማት እና አፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር አንድሪው ሚሸልን በፅህፈት ቤታቸው አነጋግረዋል።
በውይይቱ ኢትዮጵያ እና ብሪታኒያ በልማት ትብብር…