Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በኢትዮጵያና ሶማሊያ ህዝቦች መካከል ያለው ትብብር እያደገ ነው – የሶማሊያ ፕሬዚዳንት
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለቱ ወንድማማች ህዝቦች መካከል ከሰላምና መረጋጋት ባለፈ በሌሎች ጉዳዮች ላይ ያለው ትብብር ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መምጣቱን የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሃሙድ ገለጹ፡፡
በሶማሊያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሙክታር መሀመድ…
በሲዳማ ክልል ከ84 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ ያደርጋል የተባለ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ ተጀመረ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ዳዬ ከተማ ከ84 ሺህ በላይ የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ያደርጋል የተባለ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡
የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ እና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴዔታ…
የክልሎችና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ም/ቤት አፈ-ጉባዔዎች ጋምቤላ ገቡ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎችና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤዎች ጋምቤላ ከተማ ገብተዋል፡፡
አፈጉባኤዎቹ ጋምቤላ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ ባንቻየሁ ድንገታ፣ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ…
በሕገ-ወጥ የዶላር ዝውውርና በሌሎች ወንጀሎች የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል በሕገ ወጥ የዶላር ዝውውርና በሌሎች ወንጀሎች የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር አዋለ፡፡
ግብረኃይሉ÷ መጋቢት 2 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች ባካሄደው ኦፕሬሽን በሕገ ወጥ የዶላር…
የደቡብ ምዕራብ ክልል ለዞን አስተዳደሮች የተሽከርካሪ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ለዞን አስተዳደሮች የተሽከርካሪ ድጋፍ አደረገ፡፡
የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ ለሥድስቱም ዞን አመራሮች እና ለቦንጋ ዳቦና ዱቄት ማምረቻ ፋብሪካ የተሽከርካሪዎቹን ቁልፍ…
በአዲስ አበባ ከያዝነው ወር ጀምሮ በመንግሥት መስሪያ ቤቶች የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ይጀመራል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመጋቢት ወር 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ላይ የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እንደሚጀመር የአዲስ አበባ ወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና መረጃ ኤጀንሲ ገለጸ፡፡
በኤጀንሲው የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ዮሴፍ…
ለጅማ ዩኒቨርሲቲ 100 ሚሊየን ብር የሚገመት የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ሕክምና ማዕከል ለአንጀት ካንሰር ቀዶ ሕክምና አገልግሎት የሚውል 100 ሚሊየን ብር የሚገመት የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ።
ድጋፉ የተገኘው ከቤልጂየሙ ጌንት ዩኒቨርሲቲ ዩ ዜድ ሆስፒታል መሆኑ ተመላክቷል፡፡
የሕክምና ቁሳቁሱ…
በመዲናዋ ከውጭ ሀገር ጎብኚዎች ብቻ 13 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ ተገኝቷል -ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት በመዲናዋ በቱሪዝም ዘርፉ ከውጭ ሀገር ጎብኚዎች ብቻ 13 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘት መቻሉን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡
ከንቲባ አዳነች በአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ጉባዔ ላይ ባቀረቡት…
የቦረና አባገዳዎች በዞኑ ለተከሰተው ድርቅ ከተማ አስተዳደሩ ላሳየው አጋርነት ምስጋና አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቦረና አባገዳዎች በዞኑ ለተከሰተው ድርቅ የአዲስ አበበ ከተማ አስተዳደር ላሳየው አጋርነት እና ድጋፍ በምክር ቤቱ ተገኝተው ምጋናቸውን አቅርበዋል::
አባገዳዎቹ የከተማ አስተዳደሩ በችግራቸው ወቅት ከጎናቸው በመቆም ያደረገው ድጋፍ ለተጎጂዎቹ…
የመከላከያ ሚኒስቴር በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 220 ሚሊየን ብር ድጋፍ ሰጠ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሚኒስቴር በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 220 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ።
የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ ሉዊጂ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት÷ ሰራዊቱ የህዝብ ልጅ በመሆኑ የሀገርና ህዝብን ሰላምና ደህንነት…