Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የመከላከያ ሚኒስቴር በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 220 ሚሊየን ብር ድጋፍ ሰጠ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሚኒስቴር በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 220 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ።
የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ ሉዊጂ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት÷ ሰራዊቱ የህዝብ ልጅ በመሆኑ የሀገርና ህዝብን ሰላምና ደህንነት…
የማዳበሪያ ግዥ ላይ 21 ቢሊየን ብር ድጎማ ተደርጓል-ግብርና ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2015/16 የመኸር ወቅት የማዳበሪያ ግዥ ላይ 21 ቢሊየን ብር ድጎማ መደረጉን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ለተያዘው የመኸር ወቅት የማዳበሪያ ግብዓትን አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል፡፡
መግለጫውን የሰጡት የግብርና…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኬፕ ታውን ተጨማሪ በረራ ሊያደርግ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኬፕ ታውን በሳምንት አራት ተጨማሪ በረራ ለማድረግ ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ።
ተጨማሪ በረራውን መጋቢት 17 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚጀምር ነው አየር መንገዱ የገለጸው፡፡
በደቡብ አፍሪካ ከኬፕ ታውን ውጪ…
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ፡፡
በጉባዔው የከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ወይዘሮ ቡዜና አልከድርን ጨምሮ፣ የምክር ቤት አባላት፣ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች…
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከፓኪስታን ባለሃብቶች ጋር የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከፓኪስታን ባለሃብቶች ጋር የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረመ።
የመግባቢያ ሥምምነቱ የፋርማሲዩቲካልስ፣ የማሸጊያ ምርቶች ፋብሪካ እና የኢንዱስትሪ ፓርክ ማሳደግ ፕሮጀክቶችን ለማከናወን ያለመ መሆኑ ተገልጿል።…
በረዶ ቀላቅሎ የጣለ ዝናብ ከ450 ሚሊየን ብር ባለይ ግምት ያለው ሰብልና ንብረት አወደመ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን አምባሠል እና አልብኮ ወረዳዎች የካቲት 30 ቀን 2015 ዓ.ም በረዶ ቀላቅሎ በጣለ ዝናብ ምክንያት ከ450 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ሰብልና ንብረት ወድሟል፡፡
የደቡብ ወሎ ዞን አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ተጠሪ…
ሕገ-ወጥ ንግድ እና ኮንትሮባንድ ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ በብቃት ለመሰብሰብ ማነቆዎች መሆናቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሕገ-ወጥ ንግድ እና ኮንትሮባንድ እንዲሁም ዘመኑን ያልዋጀ የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ለአገልግሎት አሰጣጥም ሆነ ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ በብቃት ለመሰብሰብ ዋነኛ ማነቆዎች መሆናቸው ተገለጸ፡፡
የገቢዎች ሚኒስትር ፣ የጉምሩክ ኮሚሽን እና የገንዘብ…
የሲሚንቶ ስርጭት እና ግብይትን ለመወሰን የወጣው መመሪያ በአግባቡ እየተተገበረ አይደለም ተባለ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲሚንቶ ስርጭት እና ግብይትን ለመወሰን የወጣው መመሪያ ቁጥር 940/2015 በአግባቡ ተግባራዊ እየተደረገ አለመሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረ መስቀል ጫላ በሲሚንቶ ስርጭትና ግብይት…
የዘንድሮው የሐጅ ጉዞ ምዝገባ በ11 የምዝገባ ጣቢያ እንደሚካሄድ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የሐጅ ጉዞ ምዝገባ በ11 የምዝገባ ጣቢያ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ የእስልምና ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡
የዘንድሮው የሐጅ ጉዞ የሑጃጆችን እንግልት ለመቀነስ የምዝገባ ጣቢያዎች ሑጃጁ በአቅራቢያው በሚገኘው የምዝገባ ጣቢያዎች…
በአፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑክ በ146ኛው የዓለም የፓርላማ ሕብረት ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ- ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑካን ቡድን በ146ኛው የዓለም የፓርላማ ሕብረት ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ነው።
የዓለም የፓርላማ ሕብረት ስብሰባ በፈረንጆቹ ከመጋቢት 11 እስከ 15 ቀን 2023 በባህሬን…