Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ 357 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው የማሕበረሰብ አገልግሎት ሰጠ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት 357 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው የማሕረሰብ አገልግሎት መስጠቱን ገለጸ፡፡
አገልግሎቱ የተሰጠው÷ በግብርና፣ ተፈጥሮ ሐብት፣ ጤና፣ ሕግ፣ መሠረተ-ልማት እና የትምህርት ጥራት ዘርፎች መሆኑ ተገልጿል፡፡…
ዜጎች በየከተሞቹ በሚፈጠሩ የምክክር መድረኮች ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሠ ቱሉ ሁሉም ዜጋ በየከተሞቹ በሚፈጠሩ የምክክር መድረኮች በመገኘት ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ዶክተር ለገሠ ቱሉ ሁሉን አቀፍ የሽግግር ፍትኅ ሂደቱ ስኬታማ እንዲሆን ÷…
ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔ ልምዷን ለጃፓን አካፈለች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያስተናገደችውን ዓለም አቀፍ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔ ልምዷን በቀጣይ አስተናጋጅ ለሆነችው ጃፓን አካፍላለች።
በኦስትሪያ ቬና የበይነ መረብ አስተዳደር የከፍተኛ መሪዎች መድረክ እና የባለብዙ አማካሪ ኮሚቴ ስብሰባ እየተካሄደ መሆኑን…
አምባሳደር ሂሩት ዘመነ በአውሮፓ ህብረት የውጭ ተልዕኮ አገልግሎት የፖለቲካ ጉዳዮች ምክትል ዋና ፀሀፊ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤልጂየም የኢትዮጵያ አምባሳደር ሂሩት ዘመነ በአውሮፓ ህብረት የውጭ ተልዕኮ አገልግሎት የፖለቲካ ጉዳዮች ምክትል ዋና ፀሀፊ ኤንሪኬ ሞራ ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸው ወቅትም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እና በኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ህብረት መካከል…
ተመድ ከኢትዮጵያ ጋር በቀጣናው ሠላምና ደኅንነትን ለማረጋገጥ በጋራ ለመሥራት ቁርጠኛ ነው – ሃና ቴቴህ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተመድ ከኢትዮጵያ እና ከሌሎች አጋር አካላት ጋር በመተባበር በቀጠናው ሠላምና ደኅንነትን ለማረጋገጥ በጋራ ለመስራት ቁርጠኛ መሆኑን የተመድ ዋና ፀሃፊ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሃና ቴቴህ ገለጹ።
የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ…
በአዲስ አበባ ለመሰረተ ልማት በተቆፈረ ጉድጓድ በታቆረ ውኃ ሲዋኝ የነበረ ወጣት ሕይወቱ አለፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለመሰረተ ልማት በተቆፈረ ጉድጓድ በታቆረ ውኃ ሲዋኝ የነበረ ወጣት ሕይወቱ ማለፉን የእሳትና ድንገተኛ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥…
አንቶኒ ብሊንከን በቀጣዩ ሳምንት ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው።
አንቶኒ ብሊንከን ከቀጣዩ ሳምንት ጀምሮ በኢትዮጵያ እና ኒጀር የስራ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ተገለጸ።
ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ የፊታችን ረቡዕ ጉብኝት…
ኢትዮጵያና ጃፓን የ25 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ጃፓን ለመጠጥ ውሀ ፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያና ለማዳበሪያ ግዢ የሚውል የ25 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ።
ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሰመሪታ ሰዋሰው እና በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ…
የዓረብ ሊግ የሕዳሴ ግድብን በተመለከተ ያወጣውን መግለጫ ኢትዮጵያ እንደማትቀበል ገለፀች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓረብ ሊግ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ እና የውሃ ሙሌትን በተመለከተ በትናንትናው ዕለት ያወጣውን የአቋም መግለጫ ኢትዮጵያ እንደማትቀበል ገልጻለች፡፡
ሊጉ በትናንትናው ዕለት ለግብጽ አቋም የወገነ መግለጫ ማውጣቱ የሚታወቅ ሲሆን ፥…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሲንጋፖር ዳግም የቀጥታ በረራ ሊጀምር ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፈረንጆቹ መጋቢት 25 ጀምሮ ወደ ሲንጋፖር ዳግም የቀጥታ በረራ ማድረግ እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው ÷በረራው አየር መንገዱ በእስያ ያለውን ተደራሽነት እንዲሁም…