Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ወ/ሮ ሰመሪታ ሰዋሰው ከቻይና ዓለም አቀፍ የኢነርጂ ቡድን ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው በቻይና ዓለም አቀፍ የኢነርጂ ቡድን ሊቀመንበር ሊ ዚያንግ ከተመራው የልኡካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በኢትዮጵያና ቻይና መካከል ባለው የኢኮኖሚ ትብብር እና በቀጣይ…
ዶላር በማባዛት ትርፋማ እናደርጋለን በሚል ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ያጭበረበሩ ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶላር በማጠብና በማባዛት ትርፋማ መሆን ትችያለሽ በማለት አንድን ግለሰብ በማታለል ከ5 ሚሊየን በላይ ጥሬ ብር ተቀብለው ተሰውረዋል የተባሉ ሁለት ተከሳሾች እስከ 4 አመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ።
የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው…
የደቡብ ኮሪያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ላይ እንዲሰማሩ የሚያስችል ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከደቡብ ኮሪያ የዓለም አቀፍ ወጣቶች ህብረት ዋና ጸሃፊ ሁን ሞክ ሊ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ እና በተያያዥ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር መረጃ…
በዶ/ር አለሙ ስሜ የተመራ ልዑክ በጅቡቲ የተለያዩ ተቋማትን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ የተመራ ልዑክ በጅቡቲ የተለያዩ ተቋማትን ጎብኝቷል፡፡
ልዑካኑ ዳመርጆግ ኢንዱስትሪያል ፓርክን እና የናጋድ ጣቢያን መጎብኘታቸውን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረጃ ያመላክታል፡፡
በጉብኝቱ…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪዬሽን አካዳሚ ወደ ዩኒቨርሲቲነት አደገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ በባለቤትነት የሚያስተዳድረው የኢትዮጵያ አቪየሽን አካዳሚ ወደ ዩኒቨርሲቲነት ማደጉ ተገለጸ፡፡
ዩኒቨርሲቲው በ”ኤሮስፔስ” እና በመስተንግዶ መርሐ-ግብሮች የምረቃ እና የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞችን መጀመሩም ከአቪየሽኑ…
በደቡብ ክልል በድርቅ ምክንያት ለተጎዱ 2 ሚሊየን ዜጎች አስቸኳይ ድጋፍ ያስፈልጋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በድርቅ ምክንያት ለተጎዱ 2 ሚሊየን ዜጎች መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ አካላት ፈጣን ምላሽ እንዲሰጡ የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ጥሪ አቅርቧል፡፡
በደቡብ ክልል 342 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የነበረ…
የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ አማራጮች ብሔራዊ ምክክር ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ አማራጮች ብሔራዊ ምክክር ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎን ጨምሮ ሌሎች የመንግስት…
በኦሮሚያ ክልል በ2 ነጥብ 4 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ ተሰራ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከ6 ሚሊየን በላይ አርሶ አደሮችን በማሳተፍ 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ መሰራቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ዓመታት በሁሉም ዞኖች፣ ወረዳዎችና የገጠር ቀበሌዎች…
በአማራ ክልል በ12ኛ ክፍል ፈተና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ ሌሎች የክልል ከፍተኛ…
በክልሉ ተከስቶ የቆየውን የጸጥታ ችግር ለመፍታት የተከናወኑ ስራዎች ውጤታማ ነበሩ – አቶ አሻድሊ ሀሰን
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ተከስቶ የቆየውን የጸጥታ ችግር በሠላማዊ መንገድ ለመፍታት የተከናወኑ ስራዎች ውጤታማ እንደነበሩ የቤኒሻንጉል ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለፁ።
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክርቤት የ5ኛ ዓመት 8ኛ የሥራ ዘመን 15ኛ…