Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ በጸጥታ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ማጠናከር የሚያስችል ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በኢትዮጵያ ከሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር ፋሃድ ኦባይዱላህ አል ሃሚዳኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በሀገራቱ መካከል ያለውን ግንኙነት የጋራ ተጠቃሚነትን መሰረት ባደረገ መልኩ…
አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሶልጣን ቢን ሳዕድ አል ሙራክሂ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በጋራ ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ በትኩረት መምከራቸውን ከውጭ ጉዳይ…
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ 22 ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከጀርመን ልማት ባንክ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ 22 ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች ድጋፍ አድርጓል።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ዮሐንስ አያሌው÷ ባንኩ ድጋፉን ያደረገው ከጀርመን ልማት ባንክ ባገኘው የ15 ሚሊየን ዩሮ…
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከሠመራ ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር ለመስራት ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከሠመራ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል።
ስምምነቱን የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው እና የሠመራ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት…
ከ522 ሺህ በላይ ዶላር አሽሽተዋል የተባሉ ነጋዴዎችና የጉምሩክ ሰራተኞች የሙስና ወንጀል ክስ ቀረበባቸው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ522 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር በማሸሽ ሀገሪቷን የውጭ ምንዛሬ አሳጥተዋል የተባሉ ነጋዴዎችና የጉምሩክ ሰራተኞች የሙስና ወንጀል ክስ ቀረበባቸው።
ክሱ የቀረበባቸው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት…
የኖርዌይ ሕዝብ ከዩኒሴፍ ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ በድርቅ ለተጎዱ ሕጻናት የሚውል 10 ቶን አስቸኳይ ድጋፍ ሊያደርስ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኖርዌይ ሕዝብ ከተመድ ዓለም አቀፍ የሕፃናት መርጃ ድርጅት(ዩኒሴፍ) ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ በድርቅ ለተጎዱ ሕጻናት የሚውል 10 ቶን አስቸኳይ ድጋፍ ሊያደርስ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የኖርዌይ ዕርዳታ ጫኝ አውሮፕላን 10 ቶን አስቸኳይ ድጋፍ ይዞ…
በዘንድሮው የተፋሰስ ልማት ስራ እስካሁን 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር መሬት መልማቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የተፋሰስ ልማት ስራ እስካሁን 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር መሬት መልማቱን ግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ዘርፈ-ብዙ ጠቀሜታዎችን እያስገኘ ያለው የተፋሰስ ልማት ስራ በ2015 ዓ.ም ማህበረሰብ አቀፍ የተፋሰስ ልማት ስራ ንቅናቄ በተያዘለት…
የዝናብ ውሃን የማጠራቀም ፕሮጀክትን በድርቅ ተጎጂ ለሆኑ አካባቢዎች ለመተግበር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዝናብ ውሃን በማጠራቀም ፕሮጀክት ለድርቅ ተጋለጭ ለሆኑ አካባቢዎች በተግባር ላይ ለማዋል እየተሰራ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ ገለጹ።
"ግድቤን በደጄ" በሚል መሪ ቃል በኢትዮጵያ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በሙከራ…
ሁሉን አቀፍ ብሔራዊ ምክክር በማድረግ የጋራ መግባባት ላይ መድረስ ይኖርብናል – አቶ ታየ ደንደአ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ሀገር ሁሉን አቀፍ ብሔራዊ ምክክር በማድረግ የጋራ መግባባት ላይ መድረስ ይገባል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ታየ ደንደአ ተናገሩ፡፡
የሰላም ሚኒስቴር ከተለያዩ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ የሰላም ግንባታ…
ወ/ሮ ሰመሪታ ሰዋሰው ከቻይና ዓለም አቀፍ የኢነርጂ ቡድን ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው በቻይና ዓለም አቀፍ የኢነርጂ ቡድን ሊቀመንበር ሊ ዚያንግ ከተመራው የልኡካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በኢትዮጵያና ቻይና መካከል ባለው የኢኮኖሚ ትብብር እና በቀጣይ…