Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የአሁኑ ትውልድ ከዓድዋ ድል ትምህርት በመውሰድ ለሀገር ግንባታ በጋራ መነሳት አለበት – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሁኑ ትውልድ ከዓድዋ ድል ትምህርት በመውሰድ እና በፍቅር በመተሳሰር ለሀገር ግንባታ በጋራ መነሳት እንዳለበት የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ። ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ለ127 ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን…

የኢፌዴሪ አየር ኃይል በቦረና ዞን በድርቁ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል በቦረና ዞን በድርቁ ሳቢያ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የምግብ ቁሳቁስ እና የእንስሳት መኖ ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ…

ከ377 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የአወዳይ ተለዋጭ የመንገድ ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ377 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የአወዳይ ከተማ ተለዋጭ የመንገድ ሥራ ተጀመረ፡፡ ተለዋጭ የመንገድ ሥራው 2 ነጥብ 4 ኪሎ ሜትር የአስፋልት መንገድ የሚሸፍን መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን የምትገኘውን እና…

የዓድዋን የድል በዓል በአድዋ ከተማ በድምቀት እንደሚያከብሩ ነዋሪዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋን የድል በዓል በዓድዋ ከተማ በነገው ዕለት በድምቀት እንደሚያከብሩ የከተማዋ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ የዓድዋ ከተማ ነዋሪዎች ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ የዓድዋ የድል በዓል አንድነትና አብሮነትን ለማጠናከር ልንጠቀምበት…

በቦረና ዞን በድርቁ ለተጎዱ ዜጎች ድጋፍ እየተደረገ ነው – አቶ አወሉ አብዲ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን በድርቁ ለተጎዱት ዜጎች ድጋፍ እየተደረገ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አወሉ አብዲ ተናገሩ፡፡ እንደ ዓለም የተከሰተው የአየር ሁኔታ መዛባት በኦሮሚያ ክልል 10 ዞኖች ላይ የውሃ እጥረት አስከትሏል ያሉት ምክትል…

የዓድዋ ድል ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ የፓናል ውይይት መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሚኒስቴር ያዘጋጀው 127ኛው የዓድዋ ድል ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ የፓናል ውይይት በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ መምሪያ እየተካሄደ ነው። የዓድዋ ድል 127ኛ ዓመት “ዓድዋ አንድነት፣ ጀግንነት እና ጽናት” በሚል መሪ ሀሳብ…

127ኛውን የዓድዋ ድል በዓል ምክንያት በማድረግ 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 127ኛውን የዓድዋ ድል በዓል ምክንያት በማድረግ 21 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ 127ኛው የዓድዋ ድል በዓል የካቲት 23 ቀን 2015 ዓ.ም ይከበራል፡፡ በዓሉን ምክንያት በማድረግም 21 ጊዜ ከማለዳው 12:00…

የፊታችን ዓርብ ኢትዮጵያውስጥ ባሉ መስጂዶች ድጋፍ እንዲሰበሰብ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል ድጋፍ የፊታችን ዓርብ ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ መስጂዶች እንዲሰበሰብ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ፡፡ የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ሼህ ሃጂ ኢብራሂም ቱፋ በሰጡት መግለጫ በቦረና…

የዓድዋን ድል ከፍ አድርገን  እንድናከብረው የሚያደርገን  ዋነኛው ምክንያት ድሉ የሁላችንም በመሆኑ ነው –  ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋን ድል ከፍ አድርገን እንድናከብረው የሚያደርጉን ብዙ ምክንያቶች ቢኖሩም ዋነኛው ምክንያት ድሉ የሁላችንም በመሆኑ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለ127ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን…

የአፍሪካ ትምህርት ቤት ምገባ ቀን በአፍሪካ ህብረት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስምንተኛው ሀገር በቀል የአፍሪካ ትምህርት ቤት ምገባ ቀን በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ እየተከበረ ነው። ቀኑ የሀገር ውስጥ የምግብ ፍጆታ ግዥ ስርዓትና ቀጠናዊ የአቅርቦት እሴቶችን በማሳደግ ሀገር በቀል የአፍሪካ ትምህርት ምገባን በማረጋገጥ…