Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የእርሻ መሬት ወስደው ወደ ሥራ በማይገቡ ባለሃብቶች ላይ እርምጃ ይወሰዳል- የቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ክልሎች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሰፋፊ የእርሻ መሬት ወስደው ወደ ሥራ በማይገቡ ባለሃብቶች ላይ እርምጃ እንደሚወስዱ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ክልሎች አሳሰቡ፡፡
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ባቡከር ካሊፋ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
በገንዘብ ሚኒስትሩ የተመራ ልዑክ ከቻይና የፋይናንስ ተቋማት ጋር ተወያየ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ የተመራ ልዑካን ቡድን ከቻይና ዋና ዋና የፋይናንስ ተቋማት ጋር የኢንቨስትመንት ትብብርን ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ተወያይቷል፡፡
ልዑካን ቡድኑ ከቻይና ኤክስፖርት እና ኢምፖርት ባንክ፣ ከኢንዱስትሪ እና ንግድ…
የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ 273 ተማሪዎች በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ሙሉ ስኮላርሺፕ መሰጠቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ 273 ተማሪዎች የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መንግስት ሙሉ ስኮላርሺፕ መስጠቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡
በዛሬው ዕለት የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ወስደው ከግማሽ በላይ ውጤት…
የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አከባበርን አስመልክቶ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደረጉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የካቲት 23 ቀን 2015 ዓ.ም የሚከበረው 127ኛው የአድዋ ድል በዓልን ምክንያት በማድረግ የበዓሉ ስነ ስርዓት በሚካሄድባቸው አካባቢዎች የትራፊክ መጨናነቅ እንዳያጋጥም የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚደረጉ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡…
እየታየ ያለው የደመና ሽፋንና መጠነኛ ዝናብ ወቅቱን የጠበቀና ተጠናክሮ የሚቀጥል ነው -ኢንስቲትዩቱ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍል እየታየ ያለው የደመና ሽፋንና መጠነኛ ዝናብ ወቅቱን የጠበቀና ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለፀ፡፡
በኢንስቲትዩቱ የሚቲዮሮሎጂ ትንበያና ቅድመ ማስጠንቀቂያ መሪ ስራ አስፈፃሚ ዶክተር…
ከ492 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር በማሸሽ በተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ የሰባት ቀናት ክስ የመመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ492 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር በማሸሽ ሀገሪቷን የውጭ ምንዛሬ አሳጥተዋል ተብለው በተጠረጠሩ ሦሥት ነጋዴዎች ላይ የሰባት ቀናት ክስ የመመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ።
አስመጪ ነጋዴዎች ናቸው የተባሉት ተጠርጣሪዎቹ ወይዘሮ ሲትራ መሀመድ፣ ዮናስ አምሳሉ…
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ በቦረና ለድርቅ ተጋላጭ ለሆኑ ዜጎች 100 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ በቦረና ለድርቅ ተጋላጭ ለሆኑ ዜጎች 100 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡
ባንኩ በዛሬው ዕለት ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ ቦኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የ100 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉን…
በድሬዳዋ በግንባታ ላይ ያሉ መሰረተ ልማቶች በተቀመጠላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ ማሳሰቢያ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ እየተገነቡ የሚገኙ መሠረተ ልማቶች በፍጥነት ወደ አገልግሎት እንዲገቡ በትኩረት መሰራት እንዳለበት የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡
በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ የተመራ ቡድን በድሬዳዋ ከተማ በዓለም…
በመዲናዋ የአደጋ ስጋት ደህንነት መስፈርት ያሟሉ ሆቴሎች 10 ብቻ መሆናቸው ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከሚገኙ 180 ከሚሆኑ ባለኮከብ ሆቴሎች ዉስጥ የአደጋ ስጋት ደህንነት መስፈርት ያሟሉ ሆቴሎች 10 ብቻ መሆናቸውን የአዲስ አበባ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለፀ፡፡
ዛሬ በአዲስ አበባ ከሚገኙ የሆቴል ባለቤቶች ጋር በአደጋ…
“ግብር ለሀገር ክብር” የተሰኘ ሀገር አቀፍ ንቅናቄ በመጪው ሃሙስ ይጀመራል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የገቢዎች ሚኒስቴርና የጉምሩክ ኮሚሽን "ግብር ለሀገር ክብር" የተሰኘ ሀገራዊ የታክስና የጉምሩክ ህግ ተገዢነት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ይፋ አድርገዋል።
የንቅናቄው አላማ ህገ ወጥነትን በመከላከል ገቢን ለማሳደግ ታሳቢ…