Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

“ግብር ለሀገር ክብር” የተሰኘ ሀገር አቀፍ ንቅናቄ በመጪው ሃሙስ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የገቢዎች ሚኒስቴርና የጉምሩክ ኮሚሽን "ግብር ለሀገር ክብር" የተሰኘ ሀገራዊ የታክስና የጉምሩክ ህግ ተገዢነት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ይፋ አድርገዋል። የንቅናቄው አላማ ህገ ወጥነትን በመከላከል ገቢን ለማሳደግ ታሳቢ…

የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ከኖርዌይ ልዑክ ጋር በልማት ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ከኖርዌይ መንግስት የቴክኒካል ኤክስፐርቶች ቡድን አባላት ጋር በተለያዩ የልማት ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይቱ ወቅት በኢትዮጵያ ስላሉ የልማት ተግባራትና የልማት አጋሮችን ተሳትፎ ስለሚጠይቁ  ጉዳዮች ለልዑካን…

በሃይማኖቶች መካከል የሚኖረው መከባበር ለሰላም መጎልበት እና እድገት መፋጠን የጎላ ሚና እንዳለው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃይማኖቶች መካከል የሚኖረው መከባበር እና ትብብር ለሰላም መጎልበት እና እድገት መፋጠን የጎላ ሚና አለው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ የመጀመሪያው የዓለም ሃይማኖቶች የትብብር ሳምንት ጉባኤ በአፍሪካ ኅብረት አዳራሽ እየተካሄደ…

ለቦረና እርዳታያሰባሰቡ አካላት በተዘጋጁት የባንክ ሒሳብ ቁጥሮች ገቢ እንዲያደርጉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን በተከሰተው ድርቅ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች እርዳታ ያሰባሰቡ አካላት በተዘጋጁት የባንክ ሒሳብ ቁጥሮች ገቢ እንዲያደርጉ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠየቀ፡፡   ክልሉ ጉዳዩን አስመልክቶ ባስተላለፈው መልዕክት÷ቦረና…

የዓድዋ ድልን ምክንያት በማድረግ አውደ ርዕይ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ሚኒስቴር የዓድዋ ድልን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀው አውደ ርዕይ ለዕይታ ክፍት ሆኗል፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ፣ የመከላከያ ሚኒስትር ዴዔታ ማርታ ሉዊጂ እና ከፍተኛ መኮንኖችና የሰራዊቱ አመራሮች አውደ ርዕዩን…

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የዓለም የኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ኤጀንሲዎች ማህበር አባል ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የዓለም የኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ኤጀንሲዎች ማህበር አባል ሆነ፡፡ ኮሚሽኑ አባል በመሆኑ በኢንቨስትመንት ዘርፍ የባለሀብቶችን ፍላጎት በማሟላት ረገድ ተሞክሮዎችን ለመውሰድ እድል እንደሚፈጥርለት አስታውቋል።…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ መንግስት የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት አፈፃፀም ለማፋጠን ቁርጠኛ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት አፈፃፀም ለማፋጠን ቁርጠኛ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ተናገሩ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከጃፓን የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀኔራል…

ከአሊ ባባ ግሩፕ ጋር በኢ-ኮሜርስ ግብይት በጋራ መስራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በቻይና የአሊ ባባ ግሩፕ ዋና መስሪያ ቤትን ጎብኝቷል፡፡ በጉብኝታቸውም ከአሊ ባባ ግሩፕ ምክትል ፕሬዚዳንት ሊዩ ናን ጋር በቀጣይ በጋራ መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ውይይት…

በኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ የተመራ ልዑክ በዓለም የሞባይል ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ በዓለም የሞባይል ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡   ልዑካኑ በቆይታቸው በቴሌ ብር ገንዘብ የማስተላለፍ አሰራር ላይ የተገኘውን ውጤታማ ተሞክሮ ለሌሎች…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለቦረና ዞን የድርቅ ተጎጂዎችያደረገውን ከ250 ሚሊየን ብር በላይ የጥሬ ገንዘብና የአይነት ድጋፍ አስረከበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለቦረና ዞን የድርቅ ተጎጂዎችያደረገውን ከ250 ሚሊየን ብር በላይ የጥሬ ገንዘብና የአይነት ድጋፍ አስረከበ። ድጋፉ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች፣ ተቋማት እና ክፍለ ከተሞች የተሰበሰበ ነው።…