Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በኦሮሚያ ክልል የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋምና ዜጎችን ለመታደግ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋምና ዜጎችን ከሞት ለመታደግ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ የበኩሉን እንዲወጣ የክልሉ መንግስት ጥሪ አቀረበ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ በጉዳዩ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል።…

ባለፉት 7 ወራት ከ258 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል – የገቢዎች ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሰባት ወራት በገቢዎች ሚኒስቴር እና በጉምሩክ ኮሚሽን ከ258 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ አስታወቁ፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን የሰባት ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና በቀሪ…

የሕዝብ ተወካዮችና የክልል ም/ቤቶች ከፍተኛ አመራሮች በሕንድ የልምድ ልውውጥ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ከፍተኛ አመራሮችና የክልል ም/ቤት አፈ-ጉባኤዎች በሕንድ ያደረጉት የልምድ ልውውጥ የፓርላማ ዲፕሎማሲን ያጠናከረ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ረዳት የመንግሥት ተጠሪ…

አንደኛው የኢትዮጵያ ኘሮጀክቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከየካቲት 15 እስከ 19 ቀን 2015 ዓ.ም በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ሲካሄድ የቆየው 1ኛው የኢትዮጵያ ኘሮጀክቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ተጠናቀቀ። የኦሮሚያ ክልል ውድድሩን በማሸነፍ ዋንጫ ተሸልሟል፡፡ አማራ ክልል ሁለተኛ እንዲሁም…

የተማሪዎች ውጤት እንዲጎለብት በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ቢ ሲ) የተማሪዎች ውጤት እንዲጎለብት በትኩረት መስራት እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ በክልሉ በሀገር አቀፍ የ12ተኛ ክፍል ፈተና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት አሰጣጥ ሥነ ስርዓት…

የትራንስፖርት አገልግሎቱ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት በሚያረጋገጥ መልኩ መሆን አለበት ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘርፉ የሚሰጡ አገልግሎቶች የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት በሚያረጋገጥ እና የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ እድገት በሚያግዝ መልኩ ሊሆን እንደሚገባ የትራንስፖርትና ሎጂስቲከስ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ የሥድስት ወር እቅድ አፈፈፃፀሙን ገምግሟል፡፡…

ከኢትዮጵያ ጋር ያለንን ኢኮኖሚያዊ ትስስር ይበልጥ ለማጠናከር እንሠራለን – የቻይ ገንዘብ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር በቅርበት መሥራት እንደምትቀጥል እና ኢኮኖሚያዊ ትስስሯን ይበልጥ እንደምታጠናክር የቻይና ገንዘብ ሚኒስትር ሊዩ ኩን ገለጹ፡፡ በገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ የተመራ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ልዑክ ከቻይና የገንዘብ ሚኒስትር ሊዩ…

የበጋ መስኖ ስንዴ አበረታች ውጤት ታይቶበታል- የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለመጀመሪያ ጊዜ እየለማ የሚገኘው የበጋ መስኖ ስንዴ አበረታች ውጤት የታየበት መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ከተለያዩ ወረዳዎች የተውጣጡ አርሶ አደሮች የተሣተፉበት ክልላዊ የአርሶ…

የሸገር ከተማ ይፋዊ የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሔደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸገር ከተማ ይፋዊ የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሔደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ ሸገር ከተማ 6 ከተሞችን…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለቦረና ዞን የ102 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን በድርቅ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የሚውል የ102 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ 100 ሚሊየን ብሩ በከተማዋ የሚገኙ ባለሃብቶችን እና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን በማስተባበር የተገኘ…