Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በቦረና ዞን ከ754 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚገነባ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን ከ754 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚገነባ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር አስፋው ዲንጋሞ ፣ በአፍሪካ ልማት ባንክ የምስራቅ አፍሪካ…

የሠራተኛ ፍልሠት አስተዳደርን ለማሻሻል እየሠራሁ ነው – የሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክኅሎት ሚኒስቴር የሰራተኛ ፍልሰት አስተዳደርን ለማሻሻል ከአጋር አካላት ጋር በጥምረት እየሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አሠግድ ጌታቸው፥ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ከተለያዩ ሀገራት ፈልሰው ሥራ ለሚፈልጉ ሠራተኞች…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 17ኛ መደበኛ ስብሰባ በአራት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡   ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡-   1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ…

የዓድዋ ዜሮ ዜሮ ኪሎ ሜትር ፕሮጀክት ግንባታ 78 ነጥብ 2 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ዜሮ ዜሮ ኪሎ ሜትር ፕሮጀክት ግንባታ አፈፃፀም 78 ነጥብ 2 በመቶ መድረሱን የአዲስ አበባ ከተማ የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በጽህፈት ቤቱ ባለቤትነት እየተካሄደ የሚገኘው የዓድዋ ዜሮ ዜሮ ፕሮጀክት ግንባታ…

መሰረተ ልማቶች በዘላቂነት አገልግሎት እንዲሰጡ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተሞች የሚገነቡ መሰረተ ልማቶች በዘላቂነት አገልግሎት እንዲሰጡ ማድረግ እንደሚገባ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በከተማ መሰረተ ልማት ዋና ስራ አስፈፃሚ የ2015 ዓ.ም የከተሞች ተቋማዊ እና…

በግል ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች የሀገር ውስጥ የስራ ስምሪት አገልግሎት መመሪያ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግል ስራ እና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች የሀገር ውስጥ የስራ ስምሪት አገልግሎት ስለሚሰጡበት ሁኔታ ለመወሰን በወጣው መመሪያ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይቱ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ዴዔታ ንጉሱ ጥላሁን እና ከተለያዩ  የኤጀንሲ…

ለመኸር ወቅት ማዳበሪያ ወደ ኅብረት ሥራ ማኅበራት እየተሰራጨ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ፣ አማራ፣ ደቡብ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልሎች ለ2015/2016 የመኸር ወቅት የሚውል ማዳበሪያ ወደ ኅብረት ሥራ ማኅበራት እና ዩኒየኖች እያሰራጩ ነው፡፡ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ማስፋፊያ ኤጀንሲ ምክትል…

በተኪ ምርቶች ላይ ለሚሰማሩ ባለሃብቶች ቅድሚያ እንደሚሰጥ የኦሮሚያ ክልል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ምንዛሬ በሚያስቀሩ ምርቶች ላይ ለሚሰማሩ ባለሃብቶች ቅድሚያ እንደሚሰጥ የኦሮሚያ ክልል ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታውቋል፡፡   መንግስት ከውጭ ሀገራት በምንዛሬ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት አቅጣጫ…

የሐረሪ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት የ2015 በጀት ዓመት የ6 ወራት አፈጻጸም ሪፖርት በርዕሠ መስተዳድሩ እንደሚቀርብ ተመላክቷል ፡፡ በምክር ቤቱ ቋሚ…

በቀሪ የበጀት ዓመቱ ወራት የከተማዋን ህዝብ ኑሮ የሚያቀሉ ፕሮጀክቶች ላይ በትኩረት ይሰራል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀሪ የበጀት ዓመቱ ወራት የአዲስ አበባ ከተማ ህዝብን ኑሮ የሚያቀሉ ፕሮጀክቶች ላይ ልዩ ትኩረት በመስጠት እንደሚሰሩ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ…