Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከኢስት አፍሪካ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ጋር ስምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከኢስት አፍሪካ ኢንደስትሪያል ፓርክ ጋር ስምምነት ተፈራረመ፡፡
ከሚሽኑ በትዊተር ገፁ እንዳስታወቀው ስምምነቱ ኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ ኩባንያን ወደ ኢንዱስትሪ ፓርክነት ለማሳደግ የሚያስችል የአልሚነት ስምምነት…
ኢትዮጵያ 2ኛውን በሠራተኞች ላይ የሚመክር የሚኒስትሮች ጉባዔ እንደምታስተናግድ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሠራተኞች ፣ በሥራ እና ፍልሰት ላይ የሚመክረውን 2ኛውን የሚኒስትሮች ጉባዔ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ እንደምታስተናግድ ተገለጸ፡፡
በኢጋድ አባል ሀገራት ውስጥ ሥራ እና የሠራተኞች ጉዳዮች ላይ የሚሠሩ ሚኒስትሮች በአንድ ላይ እንደሚሰባሰቡ…
8ኛው የአፍሪካ ተማሪዎች ምገባ ቀን ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ይከበራል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)8ኛው የአፍሪካ የተማሪዎች ምገባ ቀን አዲስ አበባ በሚገኘው የአፍሪካ ኅብረት አዳራሽ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ እንደሚከበር ተገለጸ፡፡
ቀኑን በማስመልከት " የምግብ ግዥ ሥርዓቶችን እና የዕሴት ሰንሰለቶችን ማሳደግ የአፍሪካውያን አኅጉራዊ ነጻ የንግድ…
በጋምቤላ ክልል 28 ትራክተሮች ለ13 ወረዳዎች እና ለጋምቤላ ከተማ አስተዳደር ተከፋፈለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ 28 ትራክተሮች ለ13ቱ ወረዳዎች እና ለጋምቤላ ከተማ አስተዳደር ርክክብ አካሄደ።
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በርክክቡ ወቅት እንዳሉት÷ የእርሻ ትራክተሮቹ በክልሉ ምርታማነትን…
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ጋር በትብብር ለመሥራት ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ።
ስምምነቱን የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ሥራ አሥፈፃሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው እና የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ገናነው ጐፌ ተፈራርመዋል።…
የኦሮሚያና ደቡብ ክልሎች የከተማ መሰረተ ልማት ግንባታ ስራዎችን ውጤታማ የሚያደርጉ አሰራሮች እየተከተሉ መሆኑን ገለጹ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ መሰረተ ልማት ግንባታ ስራዎችን በተሻለ ውጤታማ የሚያደርጉ አሰራሮች እየተከተሉ መሆኑን የኦሮሚያና ደቡብ ክልሎች ገለፁ፡፡
ከዚህ ቀደም እንደ ችግር በክልሎቹ ይስተዋሉ የነበሩትን የውሃ ፣የመብራት እና ሌሎች የመሰረተ ልማት ግንባታዎች…
የሸገር ከተማ ይፋዊ ምስረታን አስመልክቶ በሸራተን አዲስ የፓናል ውይይት እየተካሔደ ነው
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸገር ከተማ ምስረታን አስመልክቶ በሸራተን አዲስ የፓናል ውይይት እየተካሔደ ነው፡፡
በመድረኩ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ፣ የሸገር ከተማ ከንቲባ ተሾመ አዱኛ…
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመሰረተ ልማት ችግር ለቱሪዝም ዘርፉ ማነቆ እንደሆነበት ገለፀ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በመህስብ ስፍራዎች የታደለ ቢሆንም በሚፈለገው ልክ ከቱሪዝም ዘርፍ ገቢ እንዳያገኝ የመሰረተ ልማትና የጎብኚዎች ማረፊያ ቦታዎች አለመኖር ማነቆ እንደሆነበት ገለፀ፡፡
ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ…
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም እየተገመገመ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት በፈተና ውስጥም ቢሆን የነዋሪዎችን የኑሮ ጫና የሚያቀሉ በርካታ ሰው ተኮር እንዲሁም የልማት ስራዎችን ሰርተናል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡
ከንቲባዋ የከተማ አስተዳደሩ የስድስት…
29ኛው ጉሚ በለል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 29 ኛው ጉሚ በለል የውይይት መድረክ "ዓድዋ አንድነት ጀግንነት ነፃነት" በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳን ጨምሮ ሌሎች ተሳታፊዎች በተገኙበት ለመወያያ የሚሆን መነሻ ጽሑፍ ቀርቦ ውይይቱ…