Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በሐረሪ ክልል የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት በቁ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ከ245 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ።
ፕሮጀክቶችን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪንና የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ በጋራ መርቀዋቸዋል።…
በወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ የተመራ ልዑክ በሐረሪ ክልል የተለያዩ ስፍራዎችን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ የተመራ ልዑክ በሐረሪ ክልል የተለያዩ ስፍራዎችን ጎበኘ፡፡
በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ የተመራ ልኡክ በሐረር ጁገል ዓለም አቀፍ ቅርስ ዙሪያ የተከናወኑ የልማት ስራዎችን…
በ2 ቢሊየን ብር ወጪ የተጀመረው የቦሌ አጠቃላይ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ከተቋረጠ ከአራት አመት በላይ ሆኖታል
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በ2 ቢሊየን ብር ወጪ የተጀመረው የቦሌ አጠቃላይ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ከተቋረጠ ከአራት አመት በላይ እንደሆነው ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ባደረገው ምልከታ አረጋግጧል።
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የሆስፒታሉ ግንባታ…
በቦረና ዞን ድርቁን ተከትሎ ከ7 ሺህ 800 በላይ ተማሪዎች ትምህርት አቋረጡ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በቦረና ዞን ድርቁን ተከትሎ ከ7 ሺህ 800 በላይ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ማቋረጣቸውን የቦረና ዞን ትምህርት ጽኅፈት ቤት ገለፀ።
የፅህፈት ቤቱ ሃላፊ ተስፋዬ ወ/ሚካኤል እንደገለፁት÷ በዞኑ ባሉ 490 ትምህርት ቤቶች በመማር ላይ የሚገኙ የ174…
ደብረብርሃን ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች አፋጣኝና የተደራጀ ድጋፍ ያስፈልጋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው ደብረብርሃን ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች አፋጣኝና የተደራጀ ድጋፍ እንደሚያስፈልግ የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ገለፀ፡፡
ከዚህ ቀደም በከተማዋ 26 ሺህ ተፈናቃዮች በስድስት ማእከላት የነበሩ ሲሆን÷ አሁን…
ኢትዮጵያ የውሃ ሀብትን በፍትሃዊነት ለተቃሚዎች ለማድረስ እየሰራች መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ የውሃ ሀብትን በፍትሃዊነት ለተጠቃሚዎች ለማድረስ እየሰራች መሆኑን የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ ተናገሩ፡፡
በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የምግብና እርሻ ድርጅት አዘጋጅነት እየተካሄደ ባለው የብሔራዊ የውሃ…
የጀግኖችን ቅርስ በማሰባሰብ ትውልድ እንዲማርበት ይደረጋል- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ያለፉትን እና አሁን ያሉትን ጀግኖች የጀግንነት ማሳያ ቅርስ በማሰባሰብ ትውልዱ እንዲማርበት ይደረጋል አሉ፡፡
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ እና ከፍተኛ አመራሮች የመከላከያ ወታደራዊ…
የቱሪዝም ዘርፉን ለማነቃቃት ያለመ ተንቀሳቃሽ ኤግዚቢሽን ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተቀዛቀዘውን የቱሪዝም ዘርፍ ለማነቃቃት ያለመ ተንቀሳቃሽ ኤግዚቢሽን በሐረሪ ክልል ተከፈተ፡፡
"ቅርሶቻችን ለሀገራችን ዘላቂ ሰላምና ልማት" በሚል መሪ ሐሳብ የተከፈተውን ኤግዚቢሽን ያዘጋጁት የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን እና የሐረሪ ክልል…
የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት የአድዋ ዜሮ ዜሮ ፕሮጄክትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት የአድዋ ድል መታሰቢያ የአድዋ ዜሮ ዜሮ ሙዚየም ፕሮጀክትን ጎበኙ፡፡
የአድዋ ዜሮ ዜሮ ፕሮጄክት በ3 ነጥብ 3 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ እና ባለ አምስት ወለሉ ፕሮጀክት የአድዋን ድል፣ የኢትዮጵያውያንን ጀግኖች፣…
በአዲስ አበባ 200 ሚሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ የዘላቂ ማረፊያዎችን ደረጃ የማሳደግ ሥራ እየተከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ውበት እና አረንጓዴ ልማት ቢሮ ከ199 ነጥብ 582 ሺህ ብር በላይ ወጪ የሦስት ዘላቂ ማረፊያዎችን ደረጃ ለማሳደግ የግንባታ ሥራ እያከናወነ መሆኑን ገለጸ፡፡
የደረጃ ማሳደግ ግንባታው እየተከናወነ ያለው÷ በጀሞ፣ ጉራራ እና…