Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ከንቲባ አዳነች በኢትዮጵያ የብራዚል አምባሳደር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ የብራዚል አምባሳደር ከሆኑት ጃንድራ ፌሬር ዶሳንቶስ ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይታቸውም÷ አዲስ አበባ ከብራዚል ከተሞች ጋር በጋራ በምትሰራባቸው መንገዶች ላይ…
ታዋቂው ብስክሌተኛ ገረመው ደምቦባ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋው እና ታዋቂው ብስክሌተኛ ገረመው ደምቦባ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።
የብስክሌት ስፖርተኛው ገረመው ደንቦባ በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በትናንትናው ዕለት በ90 ዓመቱ ሕይወቱ ማለፉ ታውቋል፡፡
ብስክሌተኛው ኢትዮጵያ በተሳተፈችበት ሜልቦርን…
ከተሰጣቸው የንግድ ፈቃድ ውጪ ሲሰሩ በተገኙ 44 ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት በንግድ ሥራ ፈቃድ የድህረ ፈቃድ ኢንስፔክሽን ከተደረገባቸው 500 የንግድ ድርጅቶች ውስጥ ከህግ ውጭ ሲሰሩ በተገኙ 44 የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ፡፡
እርምጃ…
በኢትዮጵያ እየጨመረ የመጣው የወጣቶች የአዕምሮ ህመም ተጋላጭነት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወጣቶች ዘንድ የሚስተዋለው የአምሮ ህመም በመላው ዓለም እየጨመረ በመምጣት ላይ የሚገኝ የጤና ቀውስ ስለመሆኑ የዓለም ሳይካትሪስት ማህበር ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመተ ላይ ያወጣው ሪፖርት ያመለክታል።
ይህ ቀውስ በተለይም ደግሞ ከዲጂታል ምህዳር…
በበጀት ዓመቱ መጨረሻ የኦሮሚያ ክልልን የመንገድ ሽፋን ከ61 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ ለማድረስ እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው በጀት ዓመት መጨረሻ የኦሮሚያ ክልልን የመንገድ ሽፋን 61 ሺህ 513 ነጥብ 97 ኪሎ ሜትር ለማድረስ እየተሠራ መሆኑን የክልሉ መንገዶችና ሎጅስቲክስ ቢሮ አስታወቀ፡፡
የቢሮው ኃላፊ ኢንጂነር ሔለን ታምሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
በቦረና ካሉት የቀንድ ከብቶች 10 በመቶውን ለመታደግ 4 ነጥብ 4 ሚሊየን እስር ሳር ያስፈልጋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን ካሉት የቀንድ ከብቶች ውስጥ 10 በመቶውን ለመታደግ 4 ነጥብ 4 ሚሊየን እስር ሳር እንደሚያስፈልግ የዞኑ አስተዳደር ገለጸ፡፡
በድርቁ ምክንያት በዞኑ ከ3 ሚሊየን በላይ እንስሳት የሞቱ ሲሆን ፥ ከዚህ ውስጥ 85 በመቶዎቹ የቀንድ…
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት ከ50 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገዙ የእርሻ ትራክተሮችን ለወጣቶች አስረከበ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት ከ50 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገዙ የእርሻ ትራክተሮችን ለተደራጁ ወጣቶች አስረክቧል፡፡
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ፥ በካማሽ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች ለተደራጁ ወጣቶች ነው የእርሻ…
አየር መንገዱ ከአዲስ አበባ-አቢጃን-ኒው ዮርክ የሚያደርገውን የቀጥታ በረራ በድጋሚ ሊጀምር ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ-አቢጃን-ኒው ዮርክ የቀጥታ በረራ ከግንቦት 21 ቀን 2015 ጀምሮ በድጋሚ እንደሚጀምር አስታወቀ።
በረራው ከፈርንጆቹ ሰኔ 2019 ጀምሮ የነበረ ቢሆንም በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት በመጋቢት 2020…
የግል ባለሃብቶች በአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት ላይ እንዲሰማሩ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግል ባለሃብቶች በአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት ላይ እንዲሰማሩ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ጥሪ አቀረበ።
ባለስልጣኑ የግል ዘርፉ በአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ላይ ያለውን ተሳትፎ እንዲያጎለብት ባለሃብቶች በተለይም በአነስተኛ የኤርፖርቶች…
ሀገራዊ ተልዕኳቸውን በጀግንነት ሲወጡ ለቆዩ የመከላከያ ሰራዊት ጦር አዛዦችና አባላት የጀግና አቀባበል ተደረገላቸው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ከብተና ለመታደግ በተለያዩ ግንባሮች በጀግንነት ሀገራዊ ተልዕኳቸውን ሲወጡ ለቆዩ የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ የሠራዊት አባላት እና አመራሮች በቡልቡላ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ማዕከል የጀግና አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡
በሥነ ስርዓቱ ላይ…