Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ወ/ሮ ሙፈሪሃት ከአፍሪካ ልማት ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከአፍሪካ ልማት ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ሶሎሞን ኳይኖር ጋር ተወያዩ፡፡
ወጣት ሥራ ፈጣሪዎች ተገቢውን የፋይናንስ ድጋፍ እንዲያገኙ ማስቻል የሀገርን ራዕይ እውን ለማድረግ የሚያስችል ቀዳሚ እርምጃ…
ኢትዮጵያና ናሚቢያ በሰላምና ደህንነት ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ናሚቢያ በሰላምና ደህንነት ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ።
ስምምነቱን የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ እና የናሚቢያ ምክትል ጠቅላይ ማኒስትርና የዓለም አቀፍ ግንኙነትና…
ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ ከዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት ዋና ጸሃፊ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ ከዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት ዋና ጸሃፊ ፕሮፌሰር ፒተር ታላስ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በአየር ንብረት ለውጥ እና በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ከ16 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ ገብተዋል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት ከ16 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸው መኃኒቶች፣ የህክምና መሳሪያዎች እና የመዋቢያ ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ መግባታቸውን የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታውቋል፡፡
ባለስልጣኑ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
በአዲስ አበባ በደረሰ የእሳት አደጋ 10 የንግድ ሱቆች ወደሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ልዩ ቦታው ቡልቡላ አካባቢ በተነሳ የእሳት አደጋ 10 የንግድ ሱቆች መቃጠላቸውን የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ንጋቱ ማሞ ለፋና…
የኤርትራው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤርትራው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳልኅ ሞሐመድ በአፍሪካ ሕብረት ስብሰባ ለመሳተፍ ዛሬ አመሻሽ ላይ አዲስ አበባ ገቡ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ አቀባበል እንዳደረጉላቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ…
አቶ ደመቀ መኮንን ከሶማሊያ ዓለምአቀፍ ትብብር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሶማሊያ ዓለምአቀፍ ትብብር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አብሺር ኦማር ጃማ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም አቶ ደመቀ መኮንን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ገለጻ አድርገዋል፡፡…
ኢትዮጵያ እና ኬንያ የተፈራረሟቸውን ስምምነቶች አፈጻጸም ገመገሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኬንያ ቀደም ሲል የተፈራረሟቸውን ስምምነቶች አፈጻጸም ገምግመዋል፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋና ፀሐፊ ኮሪር ሲንግ ኦይ ጋር በሀገራቱ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…
ኢትዮጵያ እና ቻይና ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ እና በአፍሪካ ጉዳዮች የቻይና ልዩ መልዕክተኛ ሊዩ ዩሺ በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መከሩ፡፡
ውይይቱ የተካሔደው ከአፍሪካ ኅብረት የሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ ጎን ለጎን ነው፡፡…
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን አባቶች መካከል ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት ተፈታ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን አባቶች መካከል ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት በውይይት መፈታቱ ተገለጸ፡፡
በቤተ ክርስቲያኒቱ የገጠመውን ፈተና ለመፍታት የሁለቱ ወገኖች የሐይማኖት አባቶች፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የሀገር…