Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያና ስፔን የ5 ዓመት የኢኮኖሚ ትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ስፔን በቀጣይ አምስት ዓመት የኢኮኖሚ ትብብራቸው የሚመራበትን ማዕቀፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴና የስፔን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆሴ ማንኤል አልባሬስ ቤኖ ፈርመዋል፡፡ በስነ-ስርዓቱ አቶ…

ጎንደር ዩኒቨርሲቲና የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር አስራት አፀደወይን እና የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሳይ ሃይሉ…

የደቡብ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቅቋል፡፡ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ በቆየው መደበኛ ጉባኤ ላይ የምክር ቤቱ አባላት ባለፋት 6 ወራት በየዘርፉ የተሰሩ ተግባራትና በቀጣይ…

በ55 ሚሊየን ብር የተገነባው የቓሰና የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ውሃና ኢነርጂ ቢሮ እና በሰቆጣ ቃልኪዳን ስምምነት ትብብር በ55 ሚሊየን ብር የተገነባው የቓሰና የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመርቋል። የሰቆጣ ከተማ ከንቲባ አቶ መላሽ ወርቃለም  ÷ፕሮጀክቱ  በሰከንድ 18 ሊትር ውሃ የሚያመነጭ …

የሴራሊዮን ፕሬዚዳንት እና የኡጋንዳ ምክትል ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) በ36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የሴራሊዮን ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ማዳ ባዮ እና የኡጋንዳ ምክትል ፕሬዚዳንት ጄሲካ አሉፖ ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብተዋል። መሪዎቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሴቶችና ማህበራዊ…

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ከአፍሪካ ልማት ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከአፍሪካ ልማት ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ሶሎሞን ኳይኖር ጋር ተወያዩ፡፡ ወጣት ሥራ ፈጣሪዎች ተገቢውን የፋይናንስ ድጋፍ እንዲያገኙ ማስቻል የሀገርን ራዕይ እውን ለማድረግ የሚያስችል ቀዳሚ እርምጃ…

ኢትዮጵያና ናሚቢያ በሰላምና ደህንነት ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ናሚቢያ በሰላምና ደህንነት ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ።   ስምምነቱን የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ እና የናሚቢያ ምክትል ጠቅላይ ማኒስትርና የዓለም አቀፍ ግንኙነትና…

 ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ ከዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት ዋና ጸሃፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ ከዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት ዋና ጸሃፊ ፕሮፌሰር ፒተር ታላስ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በአየር ንብረት ለውጥ እና በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ከ16 ቢሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ግማሽ ዓመት ከ16 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸው መኃኒቶች፣ የህክምና መሳሪያዎች እና የመዋቢያ ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ መግባታቸውን የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ ባለስልጣኑ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

በአዲስ አበባ በደረሰ የእሳት አደጋ 10 የንግድ ሱቆች ወደሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ልዩ ቦታው ቡልቡላ አካባቢ በተነሳ የእሳት አደጋ 10 የንግድ ሱቆች መቃጠላቸውን የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ንጋቱ ማሞ ለፋና…