Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በአፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ከካናዳ አቻው ጋር የልምድ ልውውጥ አደረገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ የተመራ የልዑካን ቡድን ከካናዳ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጋር የልምድ ልውውጥና የሥራ ጉብኝት አካሂዷል፡፡
በጉብኝቱ የምክር ቤቱ ምክትል አፈ-ጉባዔ ሎሚ በዶን ጨምሮ የመንግስት…
የሃራ፣ድሬ ሮቃ፣ ሃሮ ወረዳዎችና አካባቢዎቻቸው ዳግም የኤሌክትሪክ አገልግሎት አገኙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃራ፣ ድሬ ሮቃ፣ሃሮ ወረዳዎችና አካባቢዎቻቸው ዳግም የኤሌክትሪክ አገልግሎት ማግኘታቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡
በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ተፈጥሮ በነበረው የፀጥታ ችግር የወልድያ ተንቀሳቃሽ የሃይል ማከፋፈያ ጣቢያ በመዘረፍ…
በግማሽ ዓመቱ በገቢ ማሳደግ እና የመንገድ መሰረተ ልማት ላይ አበረታች ውጤት መመዝገቡ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በስድስት ወሩ የማዘጋጃ ቤት አገልግሎትን ማሻሻል፣ በገቢን ዕድገት እና በመንገድ ግንባታ ላይ አበረታች ውጤት መመዝገቡን ገለጸ፡፡
ሚኒስቴሩ ባቀረበው የግማሽ ዓመት ሪፖርት እንደተገለጸው÷…
ባለፉት ስድስት ወራት የባህር ወደቦችን በመጠቀም ከ518 ሚሊየን ብር በላይ ወጭ ማዳን ተችሏል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት የባህር ወደቦችን በመጠቀም ከ518 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ማዳን መቻሉን የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴር መስሪያቤቱ ባቀረበው የ2015 ዓ.ም የ6 ወራት እቅድ…
በግማሽ ዓመቱ የማዕድን ኢንዱስትሪ ምርት የማሳደግ ስራዎች አፈጻጸም 91 በመቶ ተሳክቷል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሥድሥት ወራት የማዕድን ኢንዱስትሪ ምርት የማሳደግ ስራዎች አፈጻጸም 91 በመቶ ማሳካት መቻሉን የማዕድን ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ሚኒስቴሩ ባቀረበው የሥድሥት ወራት ሪፖርቱ÷በግማሽ ዓመቱ ትላልቅ ማዕድን አምራቾች የተሰጣቸውን…
በ20 ከተሞች በፀሐይ ኃይል የመጠጥ ውኃ ለማቅረብ እየተሠራ ነው – የአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮ ከአጋሮቹ ጋር በመተባበር በ250 ሚሊየን ብር ወጪ በፀሐይ ኃይል የመጠጥ ውኃ አቅርቦትን ለማከናወን እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡
ከተሞች በራሳቸው የመጠጥ ውኃ እንዲያቀርቡ፣ ከውኃ አቅርቦት ታሪፍ ሰብስበው…
በሥድሥት ወራት በጥበባት ዘርፍ ከ68 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት አመቱ በጥበባት ዘርፍ በስድስት ወራት ውስጥ 68 ሚሊየን 583 ሺህ 998 ብር ገቢ መሰብሰቡን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ሚኒስቴሩ በሥድሥት ወራት በጥበባት ዘርፍ 90 ሚሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ አቅዶ፥ 68 ሚሊየን 583 ሺህ…
በሥድሥት ወሩ ለመሰብሰብ ከታቀደው 80 በመቶ ያህሉ ምርት ተሰብስቧል – ግብርና ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርት ዘመኑ ለመሰብሰብ ከታቀደው 13 ነጥብ 95 ሚሊየን ሔክታር ውስጥ 11 ነጥብ 2 ሚሊየን ሔክታር ላይ ያለው ሰብል መሰብሰቡን ግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ሚኒስቴሩ የሥድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን አቅርቧል፡፡
በሪፖርቱ ላይ…
የሶማሌ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት 6ኛ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ በመካሄድ ላይ ነው፡፡
ምክር ቤቱ በዛሬው ጉባኤው የሶማሌ ክልል መንግስትን የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት እና የተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ማሻሻያ የተደረገባቸው…
የአቅም ማሻሻያ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደርጓል፡፡
የትምህርት ሚኒስቴር በ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ…