Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባዔውን በታርጫ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል፡፡
በመክፈቻው ስነስርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ አቶ ወንድሙ ኩርታ÷ በክልሉ የህዝብ…
የጂቡቲ የቢዝነስ ልዑክ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ጉብኝት እያደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ የጅቡቲ ቢዝነሶች በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ላይ ቁልፍ ሚና እንዲጫወቱ ለማድረግ መንግስት በቁርጠኝነት እየሰራ መሆኑን ተናገሩ፡፡
በጂቡቲ የንግድ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የሱፍ ዳዋሌህ የተመራ የቢዝነስ…
የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል ተልዕኮውን እንዲወጣ ከፋይናንስና ሰው ሃይል አንጻር አባል ሀገራት ዋጋ ከፍለዋል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል የሚጠበቅበትን ተልዕኮ እንዲወጣ ከፋይናንስ፣ ሰው ሃይልና ጊዜ አንጻር አባል ሀገራት አስፈላጊውን ዋጋ ከፍለዋል ሲሉ የመከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡
የምስራቅ…
በትግራይ ክልል ተቋርጦ የቆየውን ትምህርት በፍጥነት ለማስጀመር በቅንጅት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በግጭት ሳቢያ ተዘግተው የቆዩ ትምህርት ቤቶችን ዳግም ስራ ለማስጀመር በትብብት እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
በሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ አመለወርቅ ሕዝቅኤል…
ከደረጃ በታች የሆኑ ከ1 ሺህ 86 ሜትሪክ ቶን በላይ ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ተደርጓል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግማሽ ዓመቱ 1 ሺህ 86 ነጥብ ሜትሪክ ቶን የተለያዩ ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ማገዱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የ4 ሺህ 349 አስመጪዎችን ጥያቄ በመቀበል ከ1 ሚሊየን 86 ሺህ በላይ ሜትሪክ ቶን አስገዳጅ…
የተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ላመጡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ…
በምግብ ራስን ለመቻል የታቀደውን እቅድ እውን ለማድረግ የስንዴ ምርትን በወቅቱ መሰብሰብ ይገባል- አቶ አወል አርባ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ በምግብ ራስን ለመቻል የታቀደውን እቅድ እውን ለማድረግ የስንዴ ምርትን በወቅቱ መሰብሰብ ይገባል ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ገለጹ፡፡
ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በዱብቲ ወረዳ እየተከናወነ የሚገኘውን…
በአማራ ክልል ገበያን ለማረጋጋት በ5 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ወጪ የእህል ግዥ እየተፈጸመ ነው – ባለስልጣኑ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ሕብረት ስራ ማህበራት ማስፋፊያ ባለስልጣን ገበያን ለማረጋጋት በ5 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ወጪ ከአርሶ አደሩ የእህል ግዥ እየፈጸመ መሆኑን አስታውቋል።
በባለስልጣኑ የግብይት ትስስር ባለሙያ አቶ ፋንታሁን ወርቅዬ እንዳሉት÷ ግዥው በ1…
የኢትዮጵያን የስንዴ ኤክስፖርት ዕውን አድርገናል-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የስንዴ ኤክስፖርት ዕውን አድርገናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ተገኝተው የኢትዮጵያን የስንዴ ኤክስፖርት አስጀምረዋል።
ይህን አስመልክተው ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
ሆቴሎች ለአፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቀው እንግዶችን መቀበል ጀምረዋል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሆቴሎች ለ36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቀው እንግዶችን መቀበል መጀመራቸውን የአዲስ አበባ ሆቴል ባለቤቶች ማህበር አስታውቋል፡፡
የማህበሩ ፕሬዚዳንት ወይዘሮ አስቴር ሰለሞን ለፋና ብሮድካስቲንግ…