Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በአማራ ክልል የዕለት ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች የሚቀርበው እርዳታ በቂ አይደለም – ኮሚሽኑ
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ችግር ውስጥ ለሚገኙ ከ6 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ ወገኖች ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው የአማራ ክልል የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽንአስታወቀ፡፡
በተለያዩ ምክንያቶች ከመኖሪያ ቀያቸው የተፈናቀሉ ወገኖች ብቻ ሳይሆኑ ግጭት…
የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል የማስፋፊያ ግንባታ በልዩ ክትትል እየተከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽሕፈት ቤት ባለቤትነት የማስፋፊያ ግንባታው እየተከናወነ የሚገኘው የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ የተቀናጀ ክትትል እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ፡፡
ግንባታው የሚካሄድበት ቦታ ውኃማና…
አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከሩሲያ አምባሳደርና ከአሜሪካ ጉዳይ ፈፃሚ ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ይቭጌኒ ተርኪን እና በኢትዮጵያ የአሜሪካ ጉዳይ ፈፃሚ አምባሳደር ጋር ትሬሲ ጃኮብሰን እና ጋር መክረዋል፡፡
አምባሳደር ምስጋኑ ፥ ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር ያላትን…
5 ስራ አስኪያጆችን ጨምሮ 9 ተከሳሾች ከ87 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት ማድረስና ሰነዶችን በማጥፋት የሙስና ወንጀል ክስ ቀረበባቸው
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 2 የባንክ ቅርጫፍ ስራ አስኪያጆች እና 3 የግል ድርጅት ስራ አስኪያጆችን ጨምሮ 9 ተከሳሾች ከ87 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት ማድረስና ሰነዶችን በማጥፋት የሙስና ወንጀል ክስ እንደቀረበባቸው የፍትህ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና…
በሶማሌ ክልል በሶማሊኛ ቋንቋ የተዘጋጁ የወር ስያሜዎች ስራ ላይ እንዲውሉ ፀደቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በሶማሊኛ ቋንቋ የተዘጋጁ የወር ስያሜዎች ስራ ላይ እንዲውሉ አፅድቋል፡፡
የሶማሌ ክልል ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የክልሉ የተለያዩ የክልሉና ሌሎች ባለሞያዎች በሶማሊኛ የወር ስያሜዎች ላይ ባካሄዷቸው ጥናቶች ላይ በዛሬው…
የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ቅሬታ ማቅረቢያ ጊዜ ነገ እንደሚያበቃ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ቅሬታ ማቅረቢያ ጊዜ ነገ ጥር 26/2015 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ሰዓት የሚያበቃ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ።
ቀድመው ቅሬታ ያቀረቡ ተፈታኞች የቅሬታቸውን መልስ…
የኑሮ ውድነት ችግርን የማቃለል ተግባር በቀጣይ ልዩ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል – የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዜጎች መሰረታዊ ጥያቄ የሆነውን የኑሮ ውድነት ችግር የማቃለል ተግባር በቀጣይም በልዩ ትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሳሰበ።
ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ÷የንግድና ቀጣናዊ ትስስር…
በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ሥድሥት ወራት 5 ሺህ 606 ትምህርት ቤቶች ተገንብተዋል
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ሥድሥት ወራት 5 ሺህ 606 ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች መገንባታቸውን የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡
የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ግርማ ባይሳ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት፥ በተያዘው…
ኢትዮጵያ 38 የሶማሊያ ፖሊስ መኮንኖችን በተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት መርሐ ግብር ልታሰለጥን ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ 38 የሶማሊያ ፖሊስ መኮንኖችን በተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት መርሐ ግብር ሊያሰለጥን መሆኑ ተገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የመጀመሪያ ዲግሪና የሁለተኛ ዲግሪ ፖሊሳዊ ሳይንስን ለመቅሰም ከሶማሊያ ለመጡ የፖሊስ…
ማህበሩ ከዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ጋር የ212 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር እና ዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ የ2023 የሁለትዮሽ ትብብር ስምምነት ተፈራረመዋል።
ስምምነቱን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ዋና ፀሃፊ አቶ ጌታቸው ታዓ እና የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ የኢትዮጵያ ልዑክ…