Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢጋድ በቀጣናው አደጋ በመመከት የጎላ አበርክቶ ማድረጉን ዋና ፀሀፊው ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት /ኢጋድ/ በቀጣናው የተከሰተውን ሰው ሠራሽና የተፈጥሮ አደጋ በመመከት የጎላ አበርክቶ ማድረጉን የድርጅቱ ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ ተናገሩ፡፡ ኢጋድ በቀጣናው ያከናወናቸውን ተግባራት አስልክቶ 3ኛውን…

ዶ/ር ይልቃል ለተለያዩ የመንግሥት የስራ ሃላፊዎች ሹመት ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳደር ይልቃል ከፋለ ለተለያዩ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጥተዋል።   በዚህ መሠረት ፦   1. ወ/ሮ ሰላማዊ አለማየሁ በቀለ-የአብክመ ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት…

ረዳት ኮሚሽነር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ለሰላም ላበረከተችው አስተዋጽኦ ዕውቅና ተሰጣት

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ረዳት ኮሚሽነር አትሌት ደራርቱ ቱሉ በኢትዮጵያ የሰላም ድምፅ በመሆን ላበረከተችው አስተዋጽኦ የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ-መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰብ በሚል ዕውቅና ሰጥቷታል። ኢጋድ ሦስተኛውን የድርጅቱ ዓመታዊ ሪፓርት…

ዓመታዊው የአሆላሌ ፌስቲቫል ከነገ ጀምሮ በደሴና ሃይቅ ከተሞች ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓመታዊው የአሆላሌ ፌስቲቫል ነገን ጨምሮ ለተከታታይ ሦስት ቀናት በደሴና ሃይቅ ከተሞች ይካሄዳል፡፡ በፌስቲቫሉ በደቡብ ወሎ ዞን ያሉ ሁሉም ወረዳዎች እንዲሁም የደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ሰሜን ወሎ፣ የኦሮሞ ብሄረሰብ ዞንና ከተማ አስተዳደሮች በተጋባዥነት…

የኩላሊት ህመም ማኅበር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ሠራተኞች ነፃ ምርመራ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኩላሊት ህመም ማኅበር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ሠራተኞች ነፃ የኩላሊት፣ የደም ግፊት፣ የስኳር ምርመራ እና የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥነ ስርዓት አካሄደ፡፡ ማኅበሩ ምርመራውን እና ግንዛቤ ፈጠራውን ያደረገው÷ ከሄማ አድቫንስድ ዲያግኖስቲክ…

አምባሳደር ስለሺ ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛና የአፍሪካ ጉዳይ ቢሮ ም/ ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሀመር እና ከአፍሪካ ጉዳይ ቢሮ ምክትል ሃላፊ አምባሳደር ሞሊ ፊ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሰላም ስምምነቱ አተገባበር ዙሪያ…

ለበጋ መስኖ ልማት ትኩረት ሰጥተው እየሰሩ መሆኑን የአፋርና ጋምቤላ ክልሎች ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለበጋ መስኖ ልማት ትኩረት ሰጥተው እየሰሩ መሆኑን የጋምቤላና አፋር ክልሎች ገልጸዋል፡፡ የጋምቤላ ክልል የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ ሃላፊ አጃክ ኡቻን እንዳሉት÷ ክልሉ በበጋ መስኖ የስንዴ ልማት 480 ሄክታር መሬት ለመሸፈን አቅዶ 139…

አዲሱ የብሄራዊ ባንክ ዋና ገዥ ማሞ ምህረቱ ከፋይናንስ ተቋማት የስራ ሃላፊዎች ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የብሄራዊ ባንክ ዋና ገዥ ማሞ ምህረቱ ከፋይናንስ ተቋማት የስራ ሃላፊዎች ጋር እየተወያዩ ነው፡፡ ውይይቱ ባንኩ ከፋይናንስ ተቋማቱ ጋር እንዴት በትስስር እና በቅንጅት መስራት ይችላል የሚሉ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገልጿል፡፡ አቶ ማሞ…

የአላቂ ዕቃዎች እጥረት ለኩላሊት ንቅለ ተከላ ሕክምና አገልግሎት ፈተና ሆኗል

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ እያከናወነው ያለውን #የኩላሊት_ንቅለ_ተከላ አገልግሎት የአላቂ ዕቃዎች እጥረት እንደፈተነው አስታወቀ፡፡ በኮቪድ-19 ምክንያት እስከ ተቋረጠበት ጊዜ ድረስ 141 የተሳካ የኩላሊት ንቅለ ተከላ…

የስድስት ወራት አፈጻጸሙ ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ምዕራፍ በማሸጋገር ረገድ ተስፋ የሰጠ ነው – ሚኒስትሮች

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያው ስድስት ወራት አፈጻጸም ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ምዕራፍ በማሸጋገር ረገድ ተስፋ የሰጠ መሆኑን ሚኒስትሮች ገለጹ። የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት የገበታ…