Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ዓለም አቀፉ ግብረ ሠናይ ድርጅት በኢትዮጵያ እና ኡጋንዳ ለሚገኙ ሴት ተፈናቃዮች የሚውል የ1 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አገኘ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “አክሲየን” የተሰኘ ዓለም አቀፍ ግብረ-ሠናይ ድርጅት በኢትዮጵያ እና ኡጋንዳ ለሚገኙ ሴት ሥደተኞች ድጋፍ የሚያውለው 1 ሚሊየን ዶላር ከኮናርድ ሂልተን ፋውንዴሽን ማግኘቱን አስታወቀ፡፡
ግብረ-ሠናይ ድርጅቱ ÷ ሥደተኞቹ በሚገኙበት ሀገር ከሚሠሩ…
አቶ ሙስጠፌ ከሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዕቅድ፣ የበጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያዩ፡፡
የቋሚ ኮሚቴ አባላቱ በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ ሥራዎችን ከጎበኙ በኋላ ነው ከርዕሰ መስተዳድር…
የንግድ፣ ልማትና ኢንቨስትመንት ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች እንዲጠናከሩ ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እየተከናወኑ ያሉ የሀገር ገጽታ ግንባታ፣ የንግድ፣ ልማትና ኢንቨስትመንት ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ።
በምክር ቤቱ የውጭ…
ከሳዑዲ ዓረቢያ ከ1 ሺህ በላይ ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 22 ዜጎች ዛሬ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡
ከተመላሾች መካከል÷ 991 ወንዶች፣ 24 ሴቶች እንዲሁም ሰባቱ ሕጻናት መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር ተወያይተዋል፡፡
መሪዎቹ የተወያዩት በሶማሊያ ሞቃዲሾ ከተካሄደው ቀጠናዊ የጸረ ሽብር ውይይት መድረክ ጎን ለጎን ነው፡፡
በውይይታቸውም…
ጠ/ሚ ዐቢይ አልሸባብን የመዋጋት ዘመቻን ለማጠናከር በተካሄደው ቀጣናዊ መድረክ ላይ ተሳተፉ
ጠ/ሚ ዐቢይ አልሸባብን የመዋጋት ዘመቻን ለማጠናከር በተካሄደው ቀጣናዊ መድረክ ላይ ተሳተፉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በምስራቅ አፍሪካ አልሸባብን የመዋጋት ዘመቻን ለማጠናከር በሞቃዲሾ በተካሄደው ቀጣናዊ መድረክ ላይ ተሳትፈዋል፡፡…
የጁገል ዓለም አቀፍ ቅርስን የመጠበቅና የመንከባከብ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ -አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በጁገል ዓለም አቀፍ ቅርስ ዙሪያ ሲከናወኑ የቆዩ የአረንጓዴ ልማት ስራዎችን መርቀው ከፍተዋል ።
በምርቃት-ስነ ስርዓቱ የተገኙት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ እንደገለፁት÷…
የፌደራል ሥርዓትን ተግባራዊ በማድረግ ረገድ የሚታዩ ክፍተቶችን መቅረፍ ይገባል -የፌዴሬሽን ምክር ቤት
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብረብሄራዊ የፌደራል ሥርዓትን ተግባራዊ በማድረግ ረገድ የሚታዩ ክፍተቶችን መቅረፍ እንደሚገባ የፌደሬሽን ምክር ቤት ገለጸ፡፡
በሕገ መንግሥትና ፌዴራሊዝም አስተምህሮ ማዕከል የ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የሥራ አፍፃፀም ላይ…
ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አልሸባብን እየተዋጉ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ወታደሮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሶማሊያ የሚገኘው የአፍሪካ ህብረት የሽግግር ተልዕኮ አካል በመሆን አልሸባብን እየተዋጉ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ወታደሮች ጋር ተወያዩ።
አልሸባብን ለመዋጋት የአፍሪካ ኅብረት ሰላም አስከባሪ አባል ከሆኑት የመከላከያ ኃይል…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሶማሊያ በሚካሄደው ቀጣናዊ መድረክ ለመሳተፍ ሞቃዲሾ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በምስራቅ አፍሪካ አልሸባብን የመዋጋት ዘመቻን ለማጠናከር በሶማሊያ በሚካሄደው ቀጣናዊ መድረክ ለመሳተፍ ሞቃዲሾ ገቡ፡፡
የመሪዎቹ ውይይት ለቀጣናዊ ችግሮች ቀጣናዊ መፍትሔ ለመስጠት ያለመ መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡…