Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በከንቲባ አዳነች የተመራ ልዑክ በደቡብ አፍሪካ ከሚኖሩ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር ተወያየ
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ የልዑካን ቡድን በደቡብ አፍሪካ ከሚኖሩ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይቷል፡፡
በውይይቱም በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች እና ዳያስፖራው በሀገር ቤት በተለያዩ የኢንቨስትመንት…
በሰላም ስምምነቱ አተገባባር ዙሪያ ለወታደራዊ አታሼዎች ማብራሪያ እየተሰጠ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰላም ስምምነቱ አተገባባር ዙሪያ ለወታደራዊ አታሼዎች ማብራሪያ እየተሰጠ ነው፡፡
በመድረኩ በፌዴራል መንግስትና በህወሓት መካከል የተፈረመውን የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት አተገባበር በተመለከተ ነው ማብራሪያ እየተሰጠ የሚገኘው።
የመከላከያ…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ ለመስራት ተስማሙ፡፡
ስምምነቱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በመግባት መስራት የሚያስችለው ነው ተብሏል፡፡
የመግባቢያ ስምምነት ሰነዱን የኢትዮጵያ…
የእንግሊዝ እና የኳታር ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን የማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ እና የኳታር ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በባንክ እና በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፎች የመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለፁ፡፡
በትናንትናው ዕለት በይፋ በተከፈተው “ኢንቨስት ኦሪጂንስ 2023” ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት መድረክ…
የእንግሊዝ እና የኳታር ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን የማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ እና የኳታር ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በባንክ እና በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፎች የመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለፁ፡፡
በትናንትናው ዕለት በይፋ በተከፈተው “ኢንቨስት ኦሪጂንስ 2023” ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት መድረክ…
በግጭቱ ምክንያት የተፈናቀሉና ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ጊዜያዊ ማገገሚያ ማዕከል ተመረቀ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በሰመራ ከተማ ተገንብቶ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የተሃድሶ ማዕከል እድሳት ተደርጎለት ከፍተኛ የመንግስት አካላት በተገኙበት ተመርቋል፡፡
በምርቃት ስነ-ስረዓቱ ላይ የተገኙት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አለሚቱ ኡመድ…
ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ አባይ የቆርቆርና ሚስማር ፋብሪካን የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ሃላፊዎች ልዑክ በምስራቅ ጎጃም ዞን ሉማሜ ከተማ አስተዳደር የሚገኘውን አባይ የቆርቆርና ሚስማር ፋብሪካ ጎበኘ።
አመራሮቹ "ኢትዮጵያ ታምርት በሚል"በምስራቅ…
በኢትዮጵያ በዓመት በአማካይ እስከ 3 ሺህ የሥጋ ደዌ ታማሚ ይመዘገባል – ጤና ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በየዓመቱ በአማካይ ከ2 ሺህ 500 እስከ 3 ሺህ የሥጋ ደዌ ታማሚ እንደሚመዘገብ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
ከቦታ ቦታ የስርጭት መጠኑ ቢለያይም በኢትዮጵያ የሥጋ ደዌ ሕመም መኖሩን በጤና ሚኒስቴር የቲቢ፣ የሥጋ ደዌ እና ሌሎች የሣንባ…
2 ሚሊየን ኩንታል ስኳር ከውጭ በቅርቡ ይገባል
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2 ሚሊየን ኩንታር ስኳር በቅርቡ ከውጭ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አስታወቀ፡፡
ለግዥውም 110 ነጥብ 4 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ወጪ መደረጉ ተገልጿል፡፡
ስኳሩም ከብራዚል መገዛቱን ነው በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ…
በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ባላይ የሚያወጣ ሲጋራ ተያዘ
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ሲጋራ መያዙ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ሲጋራው ከድሬዳዋ በአይሱዙ የጭነት ተሽከርካሪ ተጭኖ ወደ ሀረር ከተማ ሊገባ ሲል ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ ደንገጎ…