Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ነበለት ከተማ ዳግም የኤሌክትሪክ ሃይል አገኘች
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክንያት የኤሌክትሪክ ሃይል ተቋርጦባት የቆየችው ነበለት ከተማ ዳግም የኤሌክትሪክ ሃይል አገኘች፡፡
ከተማዋ ዳግም የኤሌክትሪክ አገልግሎት ያገኘችው በጦርነቱ ምክንያት የወደሙ…
አገልግሎቱ ከበዓል አከባባር ጋር ተያይዞ የኤሌክትሪክ አደጋ እንዳይከሰት ጥንቃቄ ሊደርግ እንደሚገባ ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥምቀት በዓል አከባባር ጋር ተያይዞ የኤሌክትሪክ አደጋ እንዳይከሰት ጥንቃቄ ሊደርግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለፀ፡፡
አገልግሎቱ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክቱን በመግለፅ ፥ ከበዓሉ አከባባር ጋር ተያይዞ የእምነቱ…
የሐረሪ ክልል እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች እየተወያዩ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ፣ ክልላዊ ፖለቲካዊ ሁኔታዎች፣ ሠላምና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ እየመከሩ ነው።
በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ፖለቲካዊ አዝማሚያዎች ላይ የጋራ አረዳድ በመፍጠር÷…
ጠ/ሚ ዐቢይ በ15ኛው የአቡዳቢ ዓለም አቀፍ የ“ሰስቴኒቢሊቲ” ሣምንት ላይ እየተሳተፉ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው በዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገት እና በዓየር ንብረት ለውጥ ላይ በሚመክረው 15ኛው የአቡ ዳቢ ዓለም አቀፍ “ሰስቴኔቢሊቲ” ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው።
ኢኒሼቲቩ የዓየር ንብረት ለውጥን ለመግታት በዓለም አቀፍ…
አምባሳደር ሱለይማን ደደፎ የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ሱለይማን ደደፎ የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ፡፡
አምባሳደር ሱለይማን ከዚህ በፊት በአቡዳቢ የኢትዮጵያ ባለሙስልጣን አምባሳደር በመሆን ማገልገላቸው ይታወሳል፡፡
በተጨማሪም አቶ መሃመድ ጀማል ሸሪፍ የተቋሙ…
በክልሉ የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት ተጠናቋል-የደቡብ ክልል ፖሊስ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት የጥምቀት በዓል በሰላም ተከብሮ እንዲውል ፖሊስ ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ተግባር መግባቱን አስታወቀ፡፡
በደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የሚዲያ ክፍል ኃላፊ ምክትል ኮማንደር ታጁ ነጋሽ ለፋና…
ለጥምቀት ወደ ኢትዮጵያ ለሚመጡ እንግዶች አማራጭ የጉብኝት ፓኬጅ ተዘጋጅቷል
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጥምቀት ወደ ኢትዮጵያ ለሚመጡ እንግዶች አማራጭ የጉብኝ ፓኬጅ ማዘጋጀቱን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ጥምቀት በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚከበር ቢሆንም÷ በዋናነት የዘንድሮው የጥምቀት በዓል በሀገር አቀፍ ደረጃ በጎንደር በልዩ ሁኔታ…
በመዲናዋ የጥምቀት በዓል ተከብሮ እስኪጠናቀቅ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር ተከለከለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የጥምቀት በዓል ምክንያት በማድረግ ከዛሬ ጥር 8 ቀን 6 ሠዓት ጀምሮ እስከ ሐሙስ ጥር 11 ቀን 2015 ዓ.ም አመሻሽ 12 ሠዓት ድረስ ሞተር ብስክሌትን ማሽከርከር ፍጹም የተከለከለ መሆኑን የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡…
ዓዲ ሃገራይና ሽራሮ ከተሞች ዳግም የኤሌክትሪክ ሃይል አገኙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ተፈሮ በነበረው ግጭት ምክንያት የኤሌክትሪክ ሃይል ተቋርጦባቸው የነበሩ ዓዲ ሃገራይና ሽራሮ ከተሞች ዳግም የኤሌክትሪክ ሃይል አግኝተዋል፡፡
ከሽሬ የኤሌክትሪክ ሃይል ማከፋፈያ ጣቢያ የሚያገኙት ዓዲ ሃገራይና ሽራሮ ከተሞች…
የ24 ሀገራት አምባሳደሮች በደብረብርሃን ለኢንቨስትመንት ዝግጁ የሆኑ አካባቢዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የ24 ሀገራት አምባሳደሮች በደብረ ብርሃን ከተማ ያለውን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል፡፡
የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…