Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የትግራይ ክልልን ለማረጋጋትና መልሶ ለማቋቋም አስተዋፅኦ ላደረጉ አመራሮች እውቅና ተሰጠ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ በተገኙበት የትግራይ ክልልን ለማረጋጋት እና መልሶ ለማቋቋም አስተዋፅኦ ላደረጉ አመራሮች የእውቅና መርሐ ግብር ተካሂዷል።
በርካታ አመራሮች በከፍተኛ ቁርጠኝነት የሕይወት…
በበዓል ሰሞን ሕብረተሰቡ በቴክኖሎጂ ከታገዘ የማጭበርበሪያ ስልት ራሱን እንዲጠብቅ ፖሊስ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕብረተሰቡ ባልተወዳደረበት እና ባልተሳተፈበት ሁኔታ ሽልማት (ሥጦታ) ደርሶሃል ከሚሉ አጭበርባሪዎች እራሱን እንዲጠብቅ የፌዴራል ፖሊስ አሳሰበ።
በተለያዩ አካባቢዎች የማጭበርበር ወንጀሉ ቢኖርም በተለይም ከአዲስ አበባ በርከት እንደሚልና በጊዜ…
“ስለኢትዮጵያ” የፎቶግራፍ አውደ ርዕይና የፓናል ውይይት በሠመራ እየተካሔደ ነው
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ያዘጋጀው 13ኛው "ስለኢትዮጵያ" የፎቶግራፍ አውደ ርዕይ እና የፓናል ውይይት በአፋር ክልል ሠመራ ከተማ እየተካሔደ ነው።
ከ1950ዎቹ ጊዜያት አንስቶ በየዘመኑ የነበሩ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ወሳኝ ሁነቶች፣ በታሪክ…
በትግራይ ክልል ስምንት ሆስፒታሎችን ጨምሮ 26 ጤና ጣቢያዎች መሰረታዊ አገልግሎት መስጠት ጀመሩ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ስምንት ሆስፒታሎችን ጨምሮ 26 ጤና ጣቢያዎች መሰረታዊ የጤና አገልግሎት መስጠት መጀመራቸው ተነገረ።
የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አየለ ተሾመ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ባደረጉት ቆይታ፥ ስራ የጀመሩት የጤና ተቋማት ባለፉት…
በሦሥት ዘርፎች የተሠማሩ ደላሎች ፈቃድ እንዲሰረዝ አድርጌያለሁ – የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሦሥት ዘርፎች የተሠማሩ ደላሎች ፈቃድ እንዲሰረዝ ማድረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በእህል ፣ በቁም እንስሳት እና በአትክልት እና ፍራፍሬ የተሰማሩ የ8 ሺህ 517 ደላሎችን ፈቃድ ነው ሚኒስቴሩ እንዲሰረዝ ያደረገው፡፡…
የፌደራል የመሬት ባንክና ልማት ኮርፖሬሽን ከኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ሥምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል የመሬት ባንክ ልማት ኮርፖሬሽን እና ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን በጋራ ለማከናወን የሚያስችላቸውን ሥምምነት ተፈራረሙ።
ሥምምነቱን የፌደራል የመሬት ባንክ ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ሌንሳ መኮንንና…
የአዲስ አበባ ፀረ ሙስና ኮሚቴ 127 ክስ ለመመስረት የሚያስችሉ ጥቆማዎች ማሰባሰቡን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ አደረጃጀት የተቋቋመው የፀረ ሙስና ኮሚቴ 127 ክስ ለመመስረት የሚያስችሉ ጥቆማዎችን ማሰባሰቡን አስታወቀ፡፡
በሀገር አቀፍ ደረጃ የተቋቋመውን የፀረ ሙስና ኮሚቴ ተከትሎ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወደቀያቸው የተመለሱ ዜጎችን ከተረጂነት ለማላቀቅ እየተሠራ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተፈናቅለው የነበሩና ወደቀያቸው የተመለሱ ዜጎችን ወደልማት በማስገባት ከተረጂነት ለማላቀቅ እየተሠራ መሆኑን የክልሉ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ኮሚሽኑ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን…
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ በተከሰተ የእሣት አደጋ ንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ ገነት ሼዶች ተብሎ በሚጠራው ቦታ በተከሰተ ድንገተኛ የእሣት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ፡፡
ከቀኑ 9:40 የተከሰተው ይህ የእሣት አደጋ በስድስት ሼዶች ላይ ጉዳት ማድረሱን ከክፍለ ከተማው…
ሀገራዊ ጥቅሞችን ያሳድጋሉ የተባሉ 1 ሺህ 35 ደረጃዎችን ጸደቁ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት ከጤና፣ ከአካባቢ ጥበቃና ንግድን ከማቀላጠፍ አኳያ ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረክታሉ ያላቸውን 1 ሺህ 35 ደረጃዎች አጸደቀ፡፡
ኢንስቲትዩቱ ብሔራዊ ደረጃዎችን እንዲያዘጋጅ በተሰጠው ስልጣን መሰረት ዓለም አቀፍ ሁኔታን…