Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ከገና ጋር የተያያዙ ሐይማኖታዊ ሥርዓቶች በላሊበላ ከዛሬ ጀምሮ በልዩ ሁኔታ ይቀርባሉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ከገና በዓል ጋር የተያያዙ ሐይማኖታዊ ሥርዓቶች ከዛሬ ምሽት ጀምሮ እስከ ታኅሣሥ 29 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በሦስት ቤተ ክርስቲያኖች በልዩ ሁኔታ ይከናወናሉ፡፡ በቅዱስ ላሊበላ ደብር የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ እና አስጎብኚ ቀሲስ ፈንታ ታደሰ…

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ፕሬዚዳንት የተመራ ልዑክ መቀሌ ገባ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ፕሬዚዳንት አቶ አበራ ቶላ የተመራ የማኅበሩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ መቀሌ ከተማ ገብቷል።   የልዑካን ቡድኑ አባላት መቀሌ አሉላ አባ ነጋ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በማኅበሩ የትግራይ ክልል…

የቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተርሚናል 1 የማሻሻያ ግንባታው ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የሀገር ውስጥ በረራ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል ሲካሄድለት የነበረው የማሻሻያ ግንባታ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ። የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል አንድ በግንባታ ላይ በነበረበት ወቅት የሀገር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሆራ ኢንዱስትሪን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በገላን ከተማ የሆራ ኢንዱስትሪን ጎብኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ዛሬ በገላን ከተማ የ’’ኢትዮጵያ ታምርት’’ ሁለተኛው ጉብኝት በሆራ ኢንዱስትሪ ማድረጋቸውን አስፍረዋል፡፡ በዚህ…

የ“ኢትዮጵያ ታምርት” ሀገራዊ ንቅናቄ በጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ”ኢትዮጵያ ታምርት” ሀገራዊ ንቅናቄ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የክልሉ ርዕሠ-መሥተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ፣ ምክትል ርዕሠ-መሥተዳድር አቶ ኢብራሂም ኡስማን፣ የክልሉ የብልጽግና ፓርቲ ጽኅፈት ቤት ኃላፊ…

በኢትዮጵያ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪዎች እየተስፋፉ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)…

በኢትዮጵያ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪዎች እየተስፋፉ ነው - ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በገላን ከተማ የሚገኘውን የቢኬ ብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮምፕሌክስ የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል፡፡ ጠቅላይ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ኦሮሚያ ክልል ተጎራባች አካባቢዎች በግጭት ምላሽና ሠላም ግንባታ የሚሠራ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ኦሮሚያ ክልል ተጎራባች አካባቢዎች በግጭት ምላሽ አሠጣጥ እና ሠላም ግንባታ ላይ የሚሠራ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በባምባሲ፣ ቡልድግሉ እና ሸርቆሌ ወረዳዎች ለሚተገበረው ፕሮጀክት ከ5 ነጥብ 3…

በአማራ ክልል ለገና በዓል በቂ የእርድ እንስሳት አቅርቦት መኖሩ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ለገና በዓል በቂ የእርድ እንስሳት አቅርቦት መኖሩን የክልሉ እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ፅህፈት ቤት አስታወቀ። የፅህፈት ቤቱ ምክትል ኃላፊ አቶ ነጋ ይስማው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት÷ የገና በዓልን ተከትሎ…

ኮሚሽኑ ህብረተሰቡ የገና በዓልን ሲያከብር ከእሳትና ድንገተኛ አደጋ አጋላጭ ነገሮች እንዲጠነቀቅ አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገና በዓል ሲከበር ህብረተሰቡ ከእሳትና ድንገተኛ አደጋ አጋላጭ ነገሮች እንዲጠነቀቅ የአዲስ አበባ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አሳሰበ። በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩት በዓላት መካከል ተጠቃሽ የሆነው…

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ 9 የአጭዶ መውቂያ ማሽኖችን ለደንበኞቹ አስረከበ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከጀርመን ልማት ባንክ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ዘጠኝ የአጭዶ መውቂያ ማሽኖችን ለሊዝ ፋይናንስ ደንበኞቹ አስረክቧል።   በርክክብ ስነ ስርዓቱ ላይ የልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ዶክተር ዮሀንስ አያሌው እና…