Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ከ141 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉምሩክ ኮሚሽን ከኅዳር 30 እስከ ታኅሥሥ 6 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ከ141 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ባደረገው ክትትል 81 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት የገቢ…

መንግስት የፕሪቶሪያውን ስምምነት ከዳር ለማድረስ የጀመራቸውን እንቅስቃሴዎች ሁሉን አካላት ባሳተፈ መልኩ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በፕሪቶሪያው የተደረሰውን ስምምነት ከዳር ለማድረስ የጀመራቸውን እንቅስቃሴዎች ሁሉን አካላት ባሳተፈ መልኩ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ፥…

የሀገር ውስጥ ገቢ ለማሳደግና ለልማት የሚውሉ ወጪዎችን ለመሸፈን የጋራ ርብርብ ያስፈልጋል – ገንዘብ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ውስጥ ገቢ ለማሳደግና ለልማት የሚውሉ ወጪዎችን ለመሸፈን የጋራ ርብርብ እንደሚያስፈልግ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ ተናገሩ፡፡ የኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስቴር ፣ ልማት ሚኒስቴር እንዲሁም የገቢዎች ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ከክልል…

የደጎዲያ ጎሳ ባህላዊ መሪ ወባር አብዲሌ ወባር አብዲ የሰላም የክብር ሚዳሊያ ርክክብ በጅግጅጋ እየተካሔደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደጎዲያ ጎሳ ባህላዊ መሪ ወባር አብዲሌ ወባር አብዲ የሰላም የክብር ሚዳሊያ ርክክብ ሥነ-ሥርአት በጅግጅጋ ቤተ መንግሥት እየተካሄደ ነው። በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ፣ ከጎረቤት ኬንያና ሶማሊያ የመጡ…

በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 23ኛው በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም መካሄድ ጀመረ። ጉባኤው "ጠንካራ አጋርነት ለመልሶ መቋቋም፣ መልሶ ግንባታና ለሁለንተናዊ ዕድገት" በሚል መሪ ቃል ነው በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው።…

የአፍሪካ ቴሌሜዲስን ኔትወርክ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ቴሌሜዲስን ኔትወርክ የመጀመሪያ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ ቴሌሜዲሲን ኔትዎርኩ ኢትዮጵያ ውስጥ በግሉ ዘርፍ የተሰማሩ ኢትዮጵያውያን ከሌሎች አፍሪካውያን ጋር በመተባበር የጀመሩት መሆኑ ታውቋል፡፡ በመርሐ ግብሩም ሀባሪዶክ…

ወደ ትግራይ ክልል 229 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የሕክምና ቁሳቁሶች መሰራጨታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠላም ሥምምነቱን ተከትሎ ወደ ትግራይ ክልል 229 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የህክምና ቁሳቁሶች መሰራጨታቸውን የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ገለጸ። የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅርቦት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አብዱልቃድር ገልገሎ…

በህጻናት ልብ ህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና ፕሮግራም ላይ በትብብር ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ሚኒስቴር እና በኮንጂኒታል ኸርት አካዳሚ መካከል በህጻናት ልብ ህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና ፕሮግራም ላይ በትብብር ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱ በዋናነት የአካዳሚክ ድጋፍ እና የስፔሻሊቲ ህጻናት ልብ ህክምና…

የኬንያ ልዑክ የደጎዲያ ጎሳ ባህላዊ መሪ የክብር ሽልማት ለመስጠት ጅግጅጋ ከተማ ገባ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ ልዑክ የሰላም አባት ለሆኑት የደጎዲያ ጎሳ ባህላዊ መሪ የክብር ሽልማት ለመስጠት ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ  ከተማ ገብቷል፡፡ ልዑኩ ከቀድሞው የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የተበረከተውን የሰላም ሜዳሊያ ሽልማት ለማበርከት ነው ጅግጅጋ ከተማ…

በመዲናዋ የዳቦ ምርት ፍላጎትን ለመመለስ በሁሉም ክፍለከተማ በአማካይ 2 የዳቦ ፋብሪካ እንዲኖር እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ያለውን የዳቦ ምርት ፍላጎት መጨመር መሰረት በማድረግ በሁሉም ክፍለ ከተሞች በአማካይ ሁለት የዳቦ ፋብሪካዎች እንዲኖሩ ታስቦ እየተሠራ መሆኑን የአስተዳደሩ ንግድ ቢሮ ገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ምክትል…