Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለ17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለ17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልክት አስተላልፈዋል፡፡
የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
እንኳን ለ17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች በዓል (የኢትዮጵያዊነት ቀን) አደረሳችሁ።…
ኢትዮጵያ የሶማሊያን ሰላም እና ደህንነት ለማረጋገጥ ያልተቋረጠ ውጤታማ ድጋፍ ማድረጓን ትቀጥላለች- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሶማሊያ መከላከያ ሚኒስትር አብዱልከድር መሃመድ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ÷ ኢትዮጵያ አሸባሪውን የአልሸባብ ሃይል በመደምሰስ እና…
ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከኖርዌ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የኖርዌ ዓለም አቀፍ የልማት ሚኒስትር አን ቤት ቲቪንሪምን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡
አን ቤት ቲቪንሪምን በሶማሌ እና ኦሮሚያ ክልሎች በተመድ በአደጋ ጊዜ ስለሚኖር የትምርህት ሁኔታ ዓለም አቀፍ ፈንድ እና…
ኅብረ ብሔራዊነታችን የአይበገሬነታችን ምንጭ ነው- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብረ ብሔራዊነታችን የአይበገሬነታችን ምንጭ ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት 17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓልን አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል፡፡
የመግለጫው…
የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን አስመልክቶ በሀዋሳ ሲምፖዚየም ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛውን የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን አስመልክቶ በሐዋሳ ሲምፖዚየም ተካሂዷል፡፡
በሲምፖዚየሙ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ አመራሮች፣ ምሁራን፣ የፖለቲካ ፖርቲዎች፣ የሃይማኖት ተቋማት እና የሲቪክ ማኅበራት ተሳትፈዋል፡፡…
ኢትዮጵያ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ምርታማነትን ለማሳደግ ቆርጣ ተነስታለች – በፋኦ የአፍሪካ ተወካይ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የግብርና ሥራ ማሳደግ የሚያስችሉ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ምርታማነትን ለማሳደግ ቆርጣ ተነስታለች ሲሉ በዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) የአፍሪካ ተወካይ ዶ/ር አበበ ኃይለገብርዔል ተናገሩ፡፡
ተወካዩ ግብርና ሚኒስቴር“ለበለጠ ውጤት…
ለኦሮሚያ ክልል 900 የውኃ መሳቢያ ፓምፖች ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላ አካባቢ ሚኒስቴር ለኦሮሚያ ክልል 900 የውኃ መሳቢያ ፓምፖች ድጋፍ አደረገ፡፡
የውኃ መሳቢያ ፓምፖቹን የመስኖና ቆላ አካባቢ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ ለኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አስረክበዋል፡፡
ኢንጂኒየር…
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ አምስት አባላት ያሉት የፀረ ሙስና ኮሚቴ አቋቋሙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ አምስት አባላት ያሉት የፀ ሙስና ኮሚቴ አቋቋሙ፡፡
የጸረ ሙስና ኮሚቴ አባላቱም÷ ወ/ሮ ሊድያ ግርማ የአዲስ አበባ ከተማ የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ፣ አቶ ጀማል ረዲ የአዲስ አበባ…
ነገ ለሚከበረው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ዝግጅት መጠናቀቁን አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ በሐዋሳ ከተማ ለሚከበረው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ዝግጅት መጠናቀቁን የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡
17ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ከፌዴራል እና ከተለያዩ ክልሎች የተውጣጡ ተወካዮች…
በግብርናው ዘርፍ የተገኙ ውጤቶችን ማስቀጠልና የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብርን ማሳካት ይገባል – ግብርና ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ሀገር በግብርናው ዘርፍ የተገኙ ውጤቶችን ማስቀጠል እና የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብርን ማሳካት እንደሚገባ የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
በግብርናው ዘርፍ በተደረገ መዋቅራዊ ሽግግር ላይ ያተኮረ “ለበለጠ ውጤት ግብርናችንን መቅረጽ” በሚል መሪ…