Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ በጣልያን ምክር ቤት የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ ሰብሳቢ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣልያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ በጣልያን ምክርቤት የውጭ እና የአውሮፓ ህብረት ማህበረሰብ ጉዳዮች ኮሚቴ ሰብሳቢ ጂሉዮ ትሪሞንቲ ጋር ተወያይተዋል፡፡
አምባሳደር ደሚቱ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋት ስለምታደርገው …
ጋና በአለም ዋንጫው ሁለተኛ የአፍሪካ ተሰናባች ሀገር ሆናለች
አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአለም ዋንጫው የምድብ ማጣሪያ ጋና በኡራጋይ ተሸንፋ ከምድብ ተሰናብታለች፡፡
በጨዋታው ጋና በ2010 የዓለም ዋንጫ ከሩብ ፍፃሜ ያሰናበተቻትን ኡራጋይ ትበቀላለች ቢባልም በኳታሩ አልጃኑብ ስታዲየም ታሪክ ራሱን ደግሟል፡፡
በደቡብ አፍሪካው…
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንና የልማት አጋሮች የጋራ ምክክር ተካሄደ
አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንና የልማት አጋሮች 2ኛው የጋራ ምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ተካሄዷል፡፡
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ በመድረኩ ፥ በተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት እና በገንዘብ ሚኒስቴር…
1ሺህ 214 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው እለት በሶስት ዙር በተከናወነ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ያሉ ዜጎችን የመመለስ ስራ 1ሺህ 214 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ መቻሉ ተገለፀ፡፡
ከመለሱት ዜጎች መካከል 774 ወንዶች፣ 220 ሴቶች እና 220 ህፃናትና እድሜያቸው ከ18…
የኢንተርኔት አባት ለዓለም አቀፉ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔ ኢትዮጵያን ያደረገችውን ዝግጅት አደነቁ
አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንተርኔት አባት በመባል የሚታወቁት ቪንት ሰርፍ ለዓለም አቀፉ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔ ኢትዮጵያ ያደረገችውን ዝግጅት አደነቁ፡፡
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ እና ቪንት ሰርፍ (የኢንተርኔት አባት) ጋር ተወያይተዋል፡፡…
አቶ ቀጄላ መርዳሳ በኢትዮጵያ የፖርቹጋል አምባሳደር ሉይሳ ፍራጎሳ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ በኢትዮጵያ የፖርቹጋል አምባሳደር ሉይሳ ፍራጎሳ ጋርተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በባህል፣ በስፖርት፣ በታሪክ እና የሁሉቱን ሀገራት ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ከሚኒስቴሩ…
መንግሥት ለሚያደርገው የመልሶ ማቋቋም ሥራ አስፈላጊውን ድጋፍ እናደርጋለን- የተመድ የልማት ፕሮግራም
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመድ የልማት ፕሮግራም በጦርነት የወደሙ አካባቢዎችን መልሶ ለማቋቋም ኢትዮጵያ ለምታከናውነው ሥራ አስፈላጊውን ሁሉ ድጋፍና ትብብር እንደሚያደርግ ገለጸ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት…
አቶ ደስታ ሌዳሞ በኢትዮጵያ የአሜሪካ መንግሥት ጉዳይ ፈፃሚ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ በኢትዮጵያ የአሜሪካ መንግሥት ጉዳይ ፈፃሚ ከሆኑት አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይቱ ላይ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ባደረጉት ገለጻ÷ የአጎዋ ዕድል በመቋረጡ በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ…
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ደረጃ እየተካሄዱ ባሉ ኢኮኖሚያዊ ስብሰባዎች ላይ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በ7ኛው የአፍሪካ የኢኮኖሚ ቀጠናዎች ድርጅት ዓመታዊ ስብሰባ እና በአፍሪካ ኅብረት 5ኛ ልዩ የኢኮኖሚ ሲምፖዚየም ላይ በናይጄሪያ አቡጃ አየተሳተፈች ነው፡፡
በሲምፖዚየሙ የኢንዱስትሪውን ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን በማፋጠን ፣ የማይበገር ኢኮኖሚ…