Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ከአምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ በኢትዮጵያ የአሜሪካ መንግሥት ጉዳይ ፈፃሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም÷ በእናቶችና ሕጻናት ጤና፣ የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ እየተደረገ ስላለው…

በመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮች አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሳቸው ተገለጸ

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ወቅት በመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮች እጅግ በጣም አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሳቸውን የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በአገልግሎት አሰጣጥ ችግር የሚታይባቸው የፌዴራል ተቋማትና…

በሐረሪ ክልል በ82 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በ82 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ የትምህርትና የመንገድ ልማት ፕሮጀክቶች አቶ ኦርዲን በድሪና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተመረቁ፡፡ በሥነ -ስርዓቱ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ እንደገለፁት÷ በክልሉ…

በኢትዮጵያ መንግስትና በህወሓት መካከል የተደረሰው የሰላም ስምምነት ዓለም አቀፍ ተቀባይነት እያገኘ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ መንግስትና በህወሓት መካከል የተደረሰው የሰላም ስምምነት ዓለም አቀፍ ተቀባይነት እያገኘ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃለ አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ÷ የሰላም ስምምነቱ…

ጋዜጠኛ ሽፈራው ታደለ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ 

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋዜጠኛ ሽፈራው ታደለ ባጋጠመው ድገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ ፡፡ ጋዜጠኛ ሽፈራው ከእናቱ ከወ/ሮ ፅጌ ሽፈራ እና ከአባቱ አቶ ታደለ ጉልማ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ዳዎ ወረዳ በኡልማ ቡሳ ቀበሌ…

ኮርፖሬሽኑ በ486 ሚሊየን ብር ካፒታል ኢንቨስትመንት ስራ ከሚጀምሩ 3 ኩባንያዎች ጋር ተፈራረመ

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በ486 ሚሊየን ብር ካፒታል ኢንቨስትመንት ስራ ከሚጀምሩ ሶስት ኩባንያዎች ጋር የውል ስምምነት ተፈራርሟል።   የውል ስምምነቱን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ…

የሽረ ኮር ሳይት ጥገና ሲጠናቀቅ በርካታ የትግራይ ክልል አካባቢዎች የቴሌኮም አገልግሎት እንደሚያገኙ ኢትዮ ቴሌኮም ገለፀ

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽረ ኮር ሳይት ጥገና ሲጠናቅ በርካታ የትግራይ ክልል አካባቢዎች የቴሌኮም አገልግሎት እንደሚያገኙ ኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ ተናገሩ፡፡ ስራ አስፈፃሚዋ ከፋና ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቆይታ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በነበረባው…

በዩኒቨርሲቲዎች መምህራንና ቴክኒካል ረዳቶች ስም የተሰራጨው አቋም ከማህበሩ እውቅና ውጭ መሆኑን የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች መምህራንና ቴክኒካል ረዳቶች ስም የተሰራጨውን አቋም ማህበራችን አያውቀውም ሲል የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ለኢዜአ በላከው መግለጫ ማህበሩ ከቅድመ መደበኛ እስከ ከፍተኛ ትምሀርት…

የተደራጀ ሌብነትን ለመዋጋት የተቋቋመው የፀረ ሙስና ብሄራዊ ኮሚቴ ስራውን ጀመረ

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተደራጀ ሌብነትን ለመዋጋት የተቋቋመው የፀረ ሙስና ብሄራዊ ኮሚቴ ስራውን መጀመሩን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ባወጣው መግለጫ እንዳለው ብሄራዊ ኮሚቴው የመሬት እና የመንግስት ቤቶች አስተዳደር፣ የፀጥታና የፍትህ…

የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርን ከብሔራዊ መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር አሰጣጡን ከብሔራዊ መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር ከብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጋር በዛሬው ዕለት የስምምነት ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ እና የብሔራዊ መታወቂያ…