Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ለአይደር ሪፈራል ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበበ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ህጻናት መርጃ ድርጅት (የኒሴፍ) መቀሌ ለሚገኘው አይደር ሪፈራል ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡
የኒሴፍ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው ጽሑፍ እንደገለጸው÷በትግራይ ክልል የሕክምና መሳሪያዎችን በተለያዩ…
ዩኒዶ ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር ለመሥራት ያለውን ፍላጎት ገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) በተመረጡ ዘርፎች ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር በጋራ ለመሥራት እንደሚፈልግ ገለጸ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የሥራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ ጃንጥራር…
የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተናን በኦንላይን ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው- ትምህርት ሚኒስቴር
አዲስ አበበ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተናን በኦንላይን ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የመውጫ ፈተናው መደበኛና መደበኛ ባልሆኑ ሁሉም መርሐ ግብሮች የሚመረቁ ተማሪዎችን እንደሚመለከትም ተመላክቷል፡፡
የትምህርት ሚኒስትር…
የትግራይ ታጣቂዎች ትጥቅ የሚፈቱበትን ዝርዝር ዕቅድ የሚሠራው የባለሞያዎች የጋራ ኮሚቴ ሽረ ላይ እየመከረ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ታጣቂዎች ትጥቅ የሚፈቱበትን ዝርዝር ዕቅድ የሚሠራው የባለሞያዎች የጋራ ኮሚቴ ሽረ ላይ እየመከረ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።
አገልግሎቱ በሰጠው ወቅታዊ መረጃ፥ በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መሠረት ሕወሓት ትጥቅ…
17ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በድሬዳዋ ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ኅብረብሔራዊ አንድነት ለዘላቂ ሰላም” በሚል መሪ ሐሳብ 17ተኛው የብሐር፣ ብሔረሰቦና ሕዝቦች ቀን በድሬዳዋ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡
በአከባበሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ዛሃራ ዑሙድ÷ በዓሉን…
ኢትዮጵያውያን ሀገራቸው ያጋጠማትን ፈተና በመመከት ዛሬ ላይ አድርሰዋታል- አቶ ኦርዲን
አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔር ብሔረሰቦች በአንድነት ኢትዮጵያ በየዘመኑ ያጋጠሟትን ፈተናዎች በመመከት ዛሬ ላይ አድርሰዋታል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡
በሐረሪ ክልል 17ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በክልል ደረጃ በተለያዩ…
ሩሲያ በመረጃ መረብ ደኅንነት ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር ገለፀች
አዲስ አበበ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዲጂታላይዜሽን፣ በመረጃ መረብ ደኅንነትና በዲጂታል ክህሎት ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር ማሳደግ እንደምትፈልግ ገለፀች።
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ ከሩሲያ የዲጂታል ልማት፣ ኮሙኒኬሽንና ብዙሃን መገናኛ ምክትል…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከአንቶኒዮ ጉተሬዝ እና ሙሳ ፋኪ መኸመት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበበ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተመድ ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ እና ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መኸመት ጋር ተወያዩ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከስራ ሃላፊዎቹ ጋር በበርካታ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ምክክር ማድረጋቸውን …
የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔን አፍሪካዊ አጀንዳ እንዲይዝ ማድረግ ተችሏል – ሁሪያ አሊ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔን አፍሪካዊ አጀንዳ እንዲይዝ ማድረግ መቻሉን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴዔታ ሁሪያ አሊ ገለጹ።
የኢንተርኔት አባት በመባል በሚታወቁት ቬንት ሰርፍ ሰብሳቢነት የሚመራው የበይነ መረብ አስተዳደር የከፍተኛ መሪዎች…
የሱዳን ሉዓላዊ ም/ቤት ፕሬዚዳንት ከኢጋድ አባል ሀገራት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጄነራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን የኢጋድ አባል ሀገራት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮችን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
በካርቱም በተካሄደው 48ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ)…