Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ዩኔስኮ ለኢትዮጵያን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ሥራ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሣይንስ እና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ለኢትዮጵያን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ሥራና ለማህበረሰብ ሬዲዮ አቅም ግንባታ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ፡፡
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ ከዩኔስኮ የተግባቦትና…
ኒዶ ፎርቲፋይድ 400 ግራም ፉል ክሬም የዱቄት ወተት የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት ነው – የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ የገባና ኒዶ ፎርቲፋይድ 400 ግራም ፉል ክሬም (NIDO FORTIFIED 400g Full Cream Milk Powder, Batch No. 0000039688) የተባለ የዱቄት ወተት የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት በመሆኑ ህብረተሰቡ…
የከተማ አስተዳደሩ በኦሪጎን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውጤት ላስመዘገቡ አትሌቶች የመሬት ካርታ አስረከበ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኦሪጎን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውጤት ላስመዘገቡ አትሌቶች የመሬት ካርታ አስረከበ።
የመሬት ካርታው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስረክበዋል።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ…
በተደረሰዉ የሠላም ስምምነት በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል አንፃራዊ የሠላም ዓየር እየነፈሰ ነው – ዶክተር ለገሰ ቱሉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተደረሰዉ የሠላም ስምምነት በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል አንፃራዊ የሠላም ዓየር እየነፈሰ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሠ ቱሉ ገለጹ፡፡
ሚኒስትሩ ÷ “በዓለማችን እንደ ሠላም የሚያስደስት ብሎም ለሰው ልጅ ተድላና…
ለአማራ ክልል 600 የውሃ ፓምፖች ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ለአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት 600 የውሃ መሳቢያ ፓምፖች ድጋፍ አድርጓል።
ድጋፉ የተደረገው በክልሉ የሚገኙ የመስኖ ፕሮጀክቶች አፈፃፀምን በተመለከተ ዛሬ የተካሄደው የሁለትዮሽ የምክክር መድረክ በተጠናቀቀበት…
48ኛው የኢጋድ የሚኒስትሮች መደበኛ ስብሰባ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ርዕሰ መዲና ካርቱም የተካሄደው 48ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የሚኒስትሮች መደበኛ ስብሰባ የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ ያቀረቡትን ሪፖርት በማፅደቅ ተጠናቋል።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ኢጋድ በቀጣናው…
1 ሺህ 85 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ያሉ ዜጎችን የመመለስ ስራ 1 ሺህ 85 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለስ ተችሏል።
ከተመለሱት ዜጎች መካከል 666 ወንዶች፣ 303 ሴቶች እና 116 ህፃናትና እድሜያቸው ከ18 አመት በታች…
በሶስት አቅጣጫ ወደ ትግራይ ክልል የሰብአዊ ድጋፍ እየተጓጓዘ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት አስቸኳይ ሰብዓዊ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ዜጎች ለመድረስ ከዓለም አቀፍ የልማት አጋሮች ጋር በመተባበር በሶስት አቅጣጫ (ኮሪደር) ወደ ትግራይ ክልል የሰብአዊ ድጋፍ እያጓጓዘ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።…
በማቻክል ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ማቻክል ወረዳ አማኑኤል ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡
ከደብረ ማርቆስ አቅጣጫ ወደ ደንበጫ ይጓዝ የነበር አይሱዙ ተሽከርካሪ በአማኑኤል ከተማ አስተዳደር ልዩ ቦታው ጎጃም ዱር በተባለ አካበቢ…
የተመድ ኤጀንሲዎች 54 ሺህ 400 ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክት ይፋ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመድ ኤጀንሲዎች በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች የተፈናቀሉ እና በአደጋ የተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎችን በዘላቂነት ለማቋቋም የሚውል የ18 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ አድርገዋል፡፡
በሁለቱም ክልሎችለአራት ዓመታት የሚቆየው መርሐ ግብር 54…