Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

17ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በአፋር ክልል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል 17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በሠመራ ከተማ እየተከበረ ነው።   በአከባበር ሥነ ስርዓቱ ላይ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባን ጨምሮ የክልል እና የዞን አመራሮችን እንዲሁም ጥሪ…

ፈረንሳይ ለደሴ ሪፈራል ሆስፒታል 9 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፈረንሳይ ኤምባሲ ለደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ዘጠኝ ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡   በኢትዮጵያ ፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሪሾ እና የተለያዩ ሚኒስትሮች ለስራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት ደሴ ከተማ…

በትግራይ ክልል ከ45 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ምግብና ምግብ ነክ ያልሆነ የሰብዓዊ እርዳታ መሰራጨቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች ከ45 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ምግብና ምግብ ነክ ያልሆነ የሰብዓዊ እርዳታ እንዲሁም 839 ሜትሪክ ቶን በላይ መድሃኒት መሰራጨቱን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡   የኮሚሽኑ…

የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ አዲስ አበባን ” ስማርት ሲቲ “ለማድረግ በምናደርገው ጥረት ላይ ተጨማሪ አቅም ይፈጥራል – ከንቲባ…

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ17ኛው የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ አዲስ አበባን "ስማርት ሲቲ" ለማድረግ በምናደርገው ጥረት ላይ ተጨማሪ አቅም የሚፈጥርልን ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ ከተማ አስተዳደሩ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ  በጀመረው…

የ17ኛው የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ ተሳታፊዎች የሳይንስ ሙዚየምን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ እየተካሄደ በሚገኘው 17ኛው ዓለም አቀፍ የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ ተሳታፊ የሆነው የቱርክ  ልዑካን ቡድን አባላት በሳይንስ ሙዚየም  የቴክኖሎጂ ዐውደ ርዕይን ጎብኝቷል፡፡ በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር ያፕራክ አልፕ የተመራው የልዑካን…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ37 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከተለያዩ ተቋማት ጋር በመተባበር የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለማጠናከር 37 ሚሊየን 677 ሺህ 848 ብር ድጋፍ አስረክቧል፡፡ በርክክቡ ወቅት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ ታገሠ ጫፎ÷ምክር ቤቱ ለሀገር…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ስልጠና ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ስልጠና ዛሬ በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ተጀምሯል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ስልጠናው ባለፈው አንድ ዓመት በነበረው የምክር ቤቱ የሥራ አፈፃፀም የታዩ…

ኢትዮጵያ እንደ ወትሮው የዓለም አቀፍ ጉባዔዎችን በስኬት የማስተናገድ ልምዷን አጠናክራ ትቀጥላለች-የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እንደ ወትሮው የዓለም አቀፍ ጉባዔዎችን በስኬት የማስተናገድ ልምዷን አጠናክራ ትቀጥላለች ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ 17ኛው ዓለም አቀፍ የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባዔ በአዲስ አበባ ዛሬ መካሔድ ጀምሯል፡፡ የበርካታ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለሌማት ትሩፋት አበርክቶ እያደረጉ ያሉ እናትን ሥራ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሌማት ትሩፋት አበርክቶ እያደረጉ ያሉ እናትን ሥራ ጎብኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷በከተማችን ባላቸው ውስን ቦታ ላይ በጓሮ አትክልቶች፣ በዶሮ እና ከብት…

የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀንን ለማክበር ዝግጅት ማጠናቀቁን የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊታችን ሕዳር 29 በሀዋሳ የሚከበረውን የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በድምቀት ለማክበር የሚያስችለውን መሰናዶ ማጠናቀቁን የከተማዋ አስተዳደር ገለጸ። የበዓሉን አከባበር አስመልክቶ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ረዳት ፕሮፈሰር ጸጋዬ ቱኬ በሰጡት…