Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የተመድ ኤጀንሲዎች 54 ሺህ 400 ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክት ይፋ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመድ ኤጀንሲዎች በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች የተፈናቀሉ እና በአደጋ የተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎችን በዘላቂነት ለማቋቋም የሚውል የ18 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት ይፋ አድርገዋል፡፡
በሁለቱም ክልሎችለአራት ዓመታት የሚቆየው መርሐ ግብር 54…
48ኛው የኢጋድ የሚኒስትሮች ምክርቤት መደበኛ ስብሰባ በካርቱም እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 48ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስት (ኢጋድ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ በሱዳን ካርቱም መካሄድ ጀምሯል፡፡
በመክፈቻ መርሐ ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የኢጋድ ዋና ፀሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ÷ ኢጋድ በቀጠናው ሰላምና መረጋጋት…
አቶ ደመቀ መኮንን ከኬንያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኬንያው የውጭና የዳያስፖራ ጉዳዮች ሚኒስትር አልፍሬድ ሙቱዋ ጋር ተወያዩ፡፡
ሚኒስትሮቹ በካርቱም እየተካሄደ ካለው የኢጋድ ስብሰባ ጎን ለጎን ባደረጉት ውይይት÷ የሀገራቱን የሁለትዮሽና…
ሌቦችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል- አቶ ደስታ ሌዳሞ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ሌቦችን ተጠያቂ የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ተናገሩ፡፡
በአሁኑ ወቅት ስር የሰደደውን ሌብነት ለመቆጣጠር ሙስናን የሚፀየፍ ማህበረሰብ መፍጠር ላይ በዋናነት መሥራት እንደሚገባም በአጽንኦት…
በኢትዮጵያ ከ617 ሺህ በላይ ሰዎች ከኤች አይ ቪ ጋር ይኖራሉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013/14 በተሠራ ግምታዊ ቀመር መሠረት በኢትዮጵያ ከ617 ሺህ በላይ ሰዎች ኤች አይ ቪ በደማቸው ይኖራል፡፡
የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የዓለም የኤድስ ቀን አከባበርን በተመለከተ ዛሬ መግለጫ ስጥተዋል።
በመግለጫቸውም፥ የዘንድሮ…
ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን በትምህርት ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን በትምህርት ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ።
የኢፌዴሪ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ እና የደቡብ ሱዳን የከፍተኛ ትምህርት፣ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ጋብርኤል ቻንግሰን ቻንግ የስምምነት ፊርማ…
የ16ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ወር የማጠቃለያ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ16ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ወር የማጠቃለያ ፕሮግራም በድሬዳዋ እየተካሄደ ይገኛል፡፡
16ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ወር “የወጣቶች ንቁ ተሳትፎና ተካታችነት ለስብዕና ልማት”በሚል መሪ ቃለ ለአንድ ወር ያህል በተለያዩ ክልሎች ሲከበር ቆይቷል፡፡…
ለሰላም ስምምነቱ ተግባራዊነት የበኩላቸውን ሚና እንደሚጫወቱ የዲፌንድ ኢትዮጵያ አባላት ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰላም ስምምነቱ ተግባራዊነት የበኩላቸውን ሚና እንደሚጫወቱ የዲፌንድ ኢትዮጵያ ዩኬ ግብረ ሀይል አባላት አስታወቁ፡፡
የዲፌንድ ኢትዮጵያ ዩኬ አባላት ሁለተኛ ዓመት የምስረታ በዓላቸውን በለንደን የኢፌዴሪ ኤምባሲ አክብረዋል፡፡…
17ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በአፋር ክልል እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል 17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በሠመራ ከተማ እየተከበረ ነው።
በአከባበር ሥነ ስርዓቱ ላይ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባን ጨምሮ የክልል እና የዞን አመራሮችን እንዲሁም ጥሪ…
ፈረንሳይ ለደሴ ሪፈራል ሆስፒታል 9 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፈረንሳይ ኤምባሲ ለደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ዘጠኝ ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡
በኢትዮጵያ ፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሪሾ እና የተለያዩ ሚኒስትሮች ለስራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት ደሴ ከተማ…