Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የክልሉ ምክር ቤት 17ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች በዓል እያከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 17 ኛውን የብሔር ብሔረሰቦች በዓል በሐዋሳ ከተማ እያከበረ ነው። በበዓሉ ላይ  የክልልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ  ደስታ ሌዳሞ ፣ የክልሉ ምክር ቤት  አፈ ጉባኤ ፋንታዬ ከበደ እና ሌሎች የክልሉ አመራሮች ተገኝተዋል።…

ኮሚሽኑ በክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ተጨባጭ መረጃዎችን ለማግኘት መስራቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ባለፉት ጊዜያት ከትግራይ ክልል በስተቀር በሁሉም ክልሎች እና የከተማ አስተዳደሮች በመገኘት ተጨባጭ መረጃዎችን ለማግኘት መስራቱን አስታውቋል፡፡ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እስካሁን ያከናወናቸውን ተግባራት በተመለከተ የኮሚሽኑ…

ያለውን መሬት ጥቅም ላይ ለማዋል በሚሠራው ሥራ ማህበረሰቡ ተባባሪ ሊሆን ይገባል- አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለውን መሬት ጥቅም ላይ ለማዋል በሚሠሩ ሥራዎች ማህበረሰቡ የመንግሥት አጋር በመሆን አጋርነቱን ሊያሳይ ይገባል ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ከዱብቲ ወረዳ ነዋሪዎች እና አመራሮች ጋር…

አርሜኒያ በሰላምና በዴሞክራሲ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር በጋራ እንደምትሰራ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሜኒያ በቀጣይ በሰላም፣ በዴሞክራሲ እና በማህበራዊ ዘርፎች ከኢትዮጵያ ጋር በጋራ እንደምትሰራ በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር አርተም አዝናውሪያን ገልጸዋል፡፡ በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ…

ከሳዑዲ ዜጎችን ለመመለስ እየተደረገ ባለው ጥረት ዙሪያ ከሀገሪቱ ባለሥልጣናት ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ዜጎችን ለመመለስ እየተደረገ ባለው ጥረት ዙሪያ ከሀገሪቱ ባለሥልጣናት ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ በሳዑዲ ዓረቢያ የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሌንጮ ባቲ እና በጅዳ የኢፌዲሪ…

1 ሺህ 256 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 256 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾች ውስጥም 233 ህፃናትና እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡…

ኢትዮጵያ አልሸባብ በሶማሊያ ቪላ ሮዝ ሆቴል የፈጸመውን ጥቃት አወገዘች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት የአልሸባብ ሽብር ቡድን በሶማሊያ ቪላ ሮዝ ሆቴል የፈጸመውን የፈሪ ጥቃት በጽኑ አውግዟል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷ አልሻባብ የሽብር ቡድን በትናንትናው ዕለት በሶማሊያ ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት…

ለትግራይ ክልል ከ10 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የምግብ እህልና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ለትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ የሚሆን ከ10.5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ የምግብ እህልና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ በዛሬው ዕለት ሰብዓዊ ድጋፉን የጫኑ ከባድ ተሽከርካሪዎች ወደ ክልሉ ጉዞ የጀመሩ ሲሆን÷ በዚህም…

የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ተግባራዊነትና ዘላቂነት ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ተግባራዊነትና ዘላቂነት ፕሮጀክት የማስጀመሪያ መርሐ ግብር የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ ፕሮጀክቱ በፈረንጆቹ አቆጣጠር ከጥር 2022…

የጎንደር ግብርና ምርምር ማዕከል ምርታማ የቢራ ገብስ ዝርያ አስለቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ግብርና ምርምር ማዕከል ''ራስ" የተሰኘ ባለ ስድስት ጠርዝ ምርታማ የቢራ ገብስ ዝርያ ማስለቀቁን አስታውቋል፡፡ ማዕከሉ ለተከታታይ አምስት አመታት ባካሔደው ምርምር አሁን ላይ ካሉ የቢራ ገብስ ዝርያዎች የተሻለ ምርት መስጠት የሚችል ዝርያ…