Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ዲፕሎማቶች ወቅቱን ያገናዘበ፣ በብልሀት የሚመራ የዲፕሎማሲ ሥራ ሊያከናውኑ ይገባል- አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተለያዩ የዲፕሎማሲ ጫናዎች ውስጥ መሆኗን በመገንዘብ ዲፕሎማቶች ወቅቱን ያገናዘበ፣ በብልሀት የሚመራ የዲፕሎማሲ ሥራ ሊያከናውኑ እንደሚገባ አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲ ያላት ተሳትፎ ላይ…
ከአላማጣ- ቢሶበር ያሎ ከልዋን የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ጥገና ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉዳት ደርሶበት የነበረው ከአላማጣ- ቢሶበር ያሎ ከልዋን ድረስ ያለው የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ጥገና ሥራ መጠናቀቁን የአፋር ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡
የአገልግሎቱ ሥራ አስፈፃሚ ያሲን ዓሊ እንደገለጹት÷ ከአላማጣ -ቢሶበር ያሎ…
17ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የኢትዮጵያ የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በዓል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡
"ኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን ለዘላቂ ሰላማችን" በሚል መሪ ሐሳብ በተከበረው በዓል ላይ÷ የተለያየ ብሔር ብሔረሰብ ተወካዮች…
በአማራ ክልል የሌማት ትሩፋት ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በአዊ ብሔረሰብ ዞን ቻግኒ ከተማ የሌማት ትሩፋት ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር ተካሄደ።
በመርሐ ግብሩ ላይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣ ምክትል አፈ ጉባዔ ሎሚ በዶ፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ…
የፕሪቶሪያ ስምምነት ቅድመ ሁኔታ የለውም፤ ስለሆነም በስምምነቱ መሠረት ይፈፀማል – ዶክተር ለገሰ ቱሉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪቶሪያ የሠላም ስምምነት ቅድመ ሁኔታ እንደሌለውና በስምምነቱ መሠረት እንደሚፈፀም የኢፌዴሪ የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ገለፁ።
ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ ቱሉ በማህበራዊ ትስስር ገፅ በኩል ባስተላለፉት መልዕክት፥ "ፍላጎቶችን…
የኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች አጎራባች ዞኖች የሰላምና የልማት ኮንፈረንስ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎች አጎራባች ዞኖች የሰላምና የልማት ኮንፈረንስ በሶማሌ ክልል ሊባን ዞን ጉሬ ዳሞሌ ወረዳ ተካሂዷል።
በመድረኩ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ እና የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ…
“የኢንተርኔት አባት” በመባል የሚጠሩት ቪንቶን ግሬይ ሰርፍ አዲስ አበባ ገብተዋል
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) "የኢንተርኔት አባት" በመባል የሚጠሩት ቪንቶን ግሬይ ሰርፍ ዓለም አቀፉን የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባኤ ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል።
ቪንቶን ግሬይ ሰርፍ አዲስ አበባ ሲደርሱ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ አቀባበል…
የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ 34 በመቶ ደረሰ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ስራ 34 በመቶ መድረሱ ተገለጸ፡፡
በፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑክ በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ እየተገነባ የሚገኘውን የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ሒደት ጎብኝቷል፡፡…
ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በክልሉ ከሚሰሩ ባለሃብቶች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በክልሉ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን እና የሚያጋጥሙ ችግሮችን በተመለከተ ከኢንቨስተሮች ጋር ተወያይተዋል።
በውይይት መድረኩ የክልሉ አርብቶ አደር ቢሮ ምክትል ኃላፊ እንዲሁም ሌሎች የክልል፣ የዞን እና የወረዳ…